Get Mystery Box with random crypto!

ሲያስገባብኝ ያድራል!!! . ልቤ እስከሚጠፋ የሚወደኝ ባሌ ሁለመናው ፍቅር አመሉ ካመሌ በተ | ❤ የፍቅር ነገር ❤

ሲያስገባብኝ ያድራል!!!
.
ልቤ እስከሚጠፋ የሚወደኝ ባሌ
ሁለመናው ፍቅር አመሉ ካመሌ
በተለይ ቀማምሶ የመጣ ቀን ሰክሮ
የሚያደርገው ድርጊት አያልቅም ተነግሮ
ፍቅር ያውቅበታል አይሰጠኝም እረፍት
እንቅልፌን ሳላይ ነው የሚነጋው ጠዋት
ታዲያ እንዳስለመደኝ ፀጉሩን ነካክቼ በጆቼ ካቀፍኩት
መጠጡም ስላለ ሲያስጨንቀው ሙቀት
ክፈቺው ይለኛል በውድቅት በሌሊት
ሰምቼ እንዳልሰማ ዝም ስለው ሳልከፍት
ይቅርታም ሳይለኝ ብርድ ልብሳችንን መነቃቅሮ ጥሎት
ብርግድ አርጎ ከፍቶ እንደጠላት ንብረት
ሲያስገባብኝ ያድራል ይህን ብርድ በመስኮት

አዳሜ ምን እንዳሰብሽ ገብቶኛል
@Abdu_ke
የፍቅር ነገር