Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር በተላላቆች እይታ 'ፍቅር ያለ እምነት ነፋስ ላይ እንደተቀመጠ ሻማ ነው!' ( | ❤ የፍቅር ነገር ❤

ፍቅር በተላላቆች እይታ

"ፍቅር ያለ እምነት ነፋስ ላይ እንደተቀመጠ
ሻማ ነው!" (ቶማስ ሚድልተን)


"በፍቅር ለሚወድቁ ሰዎች የመሬት ስበት
በፍፁም ተጠያቂ አይደለም!" (አልበርት እንስታየን


"ፍቅር በተፈጥሮ የሚታደሉት ሲሆን ፣ የተሳካ
የሚሆነው በቅንነት ጠበቅ አርገው ሲገፉበት ነው
(አሪስቶትል)

" ፍቅር በእልህ ፣ በችኮላ ፣ በንትርክና በግዴታ
የሚያሸንፉት ቀላል ስሜት አይደለም !!!"
(አጋታ ክርስቲ)

"በፍቅር ውስጥ ያለው ድል ማሸነፍ ነው!!"
(ናፖዎሊዩን ቦናፓርት)

"ፍቅር የቡድን ስራ አይደለም!!!"(አሰፉ ጉያ)

"ፍቅርን ፍቅር የሚያሰኛት አብረው ያሳለፉት
ረዥም ጊዜ አይደለም ፣ ፍቅር የምንላት የአንድ
ደቂቃ ጉዳይ ቢሆንም ጣዕሟ ለዘላለም የማይረሳ
ከሆነ ፣ እስዋን ነው ፍቅር የምንላት !!!!!"
(ደራሲ በዓሉ ግርማ)

"ፍቅር ገንዘብ ማስቀመጫ ኪስ የሌለው
ራቁቱን የሆነ ልጅ ነው!! "(አቪድ)

"ፍቅር ጥልቅ ቦታ እንጂ በከንፈር ውስጥ
ብቻ ሊኖር አይችልም!!!" (ቴኔሰን)

"ፍቅር ውሻ እንኳን በግጥም እንዲጮኽ
የሚያረግ ኃይል አለው!!" (ፍራንሲስ ቦም)