የሰማይ ደመናን ከሩቅ ተመልክቼ ውበት ቁንጅናሽን በሀሳቤ ለክ | ❤ የፍቅር ነገር ❤
የሰማይ ደመናን ከሩቅ ተመልክቼ
ውበት ቁንጅናሽን በሀሳቤ ለክቼ
በናፍቆቴ ብሩሽ ጉሙ ላይ ስስልሽ
የሰማዩን አምላክ እውነት ነው የምልሽ
ውቧ ሞናሊዛም አትስተካከልሽ።
........... ••● ●•............
@yefeker_neger || @Abdu_ke
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━