Get Mystery Box with random crypto!

እወድሻለሁ ግን ከገመትኩት በላይ አንጀቴን እያቃጠልሽው ነው ቢሆንም በእያንዳንዱ የንዴት ደ | ❤ የፍቅር ነገር ❤


እወድሻለሁ ግን ከገመትኩት በላይ አንጀቴን
እያቃጠልሽው ነው ቢሆንም በእያንዳንዱ
የንዴት ደይቃ ካንቺ ጋር ማሳለፍን መርጣለሁ


ብዙ ክፍተቶች በማህላችን ቢፈጠሩም ምንም
የሰራከው ስህተት ህመሜን ቢያባብሰውም
ወደ ፊት ብዙ ሚያናድዱና ሚያንገበግቡ
እንደምትሰራ ባውቅም አንድ ማይለወጥ ማንነት
ልቤ ውስጥ አለ። ሁሌም አፈቅርሀለሁ

@yefeker_neger