Get Mystery Box with random crypto!

አንድን ሴት ወደድኩሽ ስትላት 1 ብዙ ፈላጊ ያላት ይመስላታል፡፡ 2 ራሷን እንደ ቆንጆ | ❤ የፍቅር ነገር ❤

አንድን ሴት ወደድኩሽ ስትላት

1 ብዙ ፈላጊ ያላት ይመስላታል፡፡
2 ራሷን እንደ ቆንጆ ታያለች ባትሆን እራሱ
3 ፊቷን በመስታወት በገባች በወጣች ቁጥር ትመለከታለች፡፡ ኧረ! ጭኗንም ሳይቀር
4 ለራሷ ያላት ግምት ከፍ ይላል በተለይ ደግሞ የጠየቃት ልጅ ከሷ ሚበልጥ ከሆነ
5 ሰውን መናቅ ትጀምራለች፡፡
6 ራሷን ከሌሎች ሴቶች ጋር ማወዳደር ትጀምራለች
7 ስለ ውበቷ ታስባለች
8 ሙሉነት ይሰማታል

እኔንየሚገርመኝ አብዝተክ
ስትፈልጋቸው የማይረሱ ይመስላቸዋል፡፡

እነሱን እነሱን ስትል
መሄጃ ያጣክ ይመስላቸዋል፡፡

ከልብክ ስታፈቅራቸው
ሞኝ አርገው ያዩካል፡፡

ስትቀርባቸው ይሰላቹብካል፡፡

ወንድሜ መርሳት እንደምትችል
ረስተክ አሳያት፡፡
መሄጃ አለማጣትክን
ሌላ ሰው አግኝተክ አሳያት፡፡
አንተ የምትናፈቅ እና የምትወደድ ልጅ እንጂ የምትሰለች ልጅ አለመሆንክን
ርቀክ አሳያት፡፡ ጥቅምክን ስትርቃት ታውቃለችና፡፡ 

share & join @yefeker_neger
@Abdu_ke