Get Mystery Box with random crypto!

❤ የፍቅር ነገር ❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefeker_neger — ❤ የፍቅር ነገር ❤
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefeker_neger — ❤ የፍቅር ነገር ❤
የሰርጥ አድራሻ: @yefeker_neger
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-12-24 22:02:21
እመጣለሁ ብለሽ - ከሄድሽ ጀምሮ
ናፍቆት #አሸበረኝ
ልክ እንደጌታቸው - ልክ እንደ ጃል ማሮ

ይኸው ከዛ ወዲህ
ኑሮዬ #ተሳክሯል - ለቅሶ ነው ምስቀው
ፀሀይ #ይበርደኛል - ብርድ ነው #ምሞቀው

ይኸው ከዛ ወዲህ
ከራሴ አጣላሽኝ - አሳየሽኝ #ፍርጃ
ትንሽ #ከቆየሽስ - መኖሬንም #እንጃ 
                  
እያልኩኝ አልገጥም #እንደጅል አፍቃሪ
#ከመጣሽ ቶሎ ነይ ከፈለግሽም #ቅሪ

@yefeker_neger
95 viewsAbduke, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 07:26:14 የፍቅር ነገር pinned «ሰላም የፍቅር ነገር ቻናል ቤተሰቦች subscribe በማድረግ ቻናሉን ተቀላቀሉ

04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 13:02:25 ሰላም የፍቅር ነገር ቻናል ቤተሰቦች subscribe በማድረግ ቻናሉን ተቀላቀሉ

138 viewsAbduke, 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 12:59:06 ሰላም የፍቅር ነገር ቻናል ቤተሰቦች subscribe በማድረግ ቻናሉን ተቀላቀሉ


471 viewsAbduke, 09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 06:32:04 #ምርጡን_ዘር_ዝራ

ውብ መናፈሻ ለመስራት ያገኘኸውን ዘር ሁሉ አትዘራም፡፡ አዎ! መጀመሪያ የምትፈልገውን የአበባ አይነት ትለያለህ፡፡ ቀጥሎ ዘሩን ትመርጣለህ፡፡ አበባው እንዲያብብ ትክክለኛውን መመሪያ በመከተል ትንከባከበዋለህ፡፡

ዘር ዘርተህ ለተወሰኑ ጊዜያት ምን እንደሚሆን ምንም መረጃ አይኖርህም፡፡ ነገር ግን ከተንከባከብከው እንደሚያፈራ ታውቃለህ፡፡

የዚህን ተመሳሳይ አመለካከት ለአእምሮህ አስተዋውቀው፡፡

አሉታዊ ልምዶች ካንተ ጋር ከርመዋል፡፡ አዎንታዊ አስተሳሰብ መስራት ይጀምራል፡፡ ግን ልክ እንደ ዘሩ ለመጽደቅ የተወሰነ ጊዜ ያስፈልገዋል፡፡ ስለዚህ ውጤታማና አዎንታዊ አስተሳሰብ ይዘህ ተጓዝ፡፡ ቀስ በቀስ የአዲሱን አስተሳሰብ መስመር ማንጸባረቅ ትጀምራለህ፡፡

ሁልጊዜም ያለማቋረጥ ምርጡን ዘር መዝራትህን ቀጥል።

@yefeker_neger
50 viewsAbduke, 03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 06:26:51 ......#እኔም_ልረሳው.....
በፍቅር ጎዳና አብረን እንዳልሄድን
እጅሽን ከእጆቼ እንዳላቆላለፍን
ዛሬ ቀን ጥሎነ...
በትዝታ ፍቅር መኖር ብቻ ሆነ
ለምን አንች እረስተሽኝ እኔ ልጨናነቅ
ባንዴ እንኳ ባልችል በጌዜ ቆይታ ከእቅፍሽ ልራቅ
መራቅ ይቻል ይሆን ለራሴ ጠየቅሁ
የፍቅርን ማዕበል እየሰነጠቅሁ
ያን ሁሉ አልፌ ለዚህም ደረስሁ
ለትንሽ ቀናትም አንች ጋ ነበርሁ

ዛሬ ግን ......

ስለ ተከተልኩሽ መራቅሽ ሳይገርመኝ
ያስጨንቀኝ ጀመር እኔን ሊረብሸኝ
በቃ እኔም ልርሳው ያን ሁሉ ትዝታ
በጊዜ እርዝማኔ በአመታት ቆይታ
ትውስታም ይጠፋል ህይወት ይጀምራል በአዲሱ ገፅታ...
በመንፈስ እርጋታ...




,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

@yefeker_neger ,,,,,, @Abdu_ke
━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━
49 viewsAbduke, 03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 22:52:56 የማያሽር...ጠባሳ
፨።።። ።።።፨

ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ
ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ
ከልብ ውስጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ
ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ
ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ
አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ
ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ
ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ
ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ
ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ
.
.
.
ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን
በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን
ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ
በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።።።።።።

@yefeker_neger
1.0K views︻╦̵̵͇🅐🅑🅓🅤🅚🅔╤──, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 12:22:55
ኢድ ሙባረክ | Eid Mubarak

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!!

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የመከባበር፣ የመረዳዳት እንዲሁም የመተዛዘን እንዲሆንላችሁ በቻናላችን ስም ተመኘን።

#EID_MUBARAK

የፍቅር ነገር


,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

@yefeker_neger ,,,,,, @Abdu_ke
━━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━━
1.4K views︻╦̵̵͇🅐🅑🅓🅤🅚🅔╤──, 09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 22:54:31 ለንቺ ስል አለምን ማቃጠል
ካለብኝ አቃጥላለው አለ ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅን

ጥሩ እንቅልፍን ተመኘሁ
2.2K views︻╦̵̵͇🅐🅑🅓🅤🅚🅔╤──, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ