Get Mystery Box with random crypto!

እመጣለሁ ብለሽ - ከሄድሽ ጀምሮ ናፍቆት #አሸበረኝ ልክ እንደጌታቸው - ልክ እንደ ጃል ማሮ ይ | ❤ የፍቅር ነገር ❤


እመጣለሁ ብለሽ - ከሄድሽ ጀምሮ
ናፍቆት #አሸበረኝ
ልክ እንደጌታቸው - ልክ እንደ ጃል ማሮ

ይኸው ከዛ ወዲህ
ኑሮዬ #ተሳክሯል - ለቅሶ ነው ምስቀው
ፀሀይ #ይበርደኛል - ብርድ ነው #ምሞቀው

ይኸው ከዛ ወዲህ
ከራሴ አጣላሽኝ - አሳየሽኝ #ፍርጃ
ትንሽ #ከቆየሽስ - መኖሬንም #እንጃ 
                  
እያልኩኝ አልገጥም #እንደጅል አፍቃሪ
#ከመጣሽ ቶሎ ነይ ከፈለግሽም #ቅሪ

@yefeker_neger