Get Mystery Box with random crypto!

ቱንቢ ላቭ ሚዲያ 💟

የቴሌግራም ቻናል አርማ tunbi_love_media — ቱንቢ ላቭ ሚዲያ 💟
የቴሌግራም ቻናል አርማ tunbi_love_media — ቱንቢ ላቭ ሚዲያ 💟
የሰርጥ አድራሻ: @tunbi_love_media
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.69K
የሰርጥ መግለጫ

"፤ እግዚአብሔርም፦ አሞጽ ሆይ፥ የምታየው ምንድር ነው? አለኝ። እኔም፦ ቱንቢ ነው አልሁ። ጌታም፦ እነሆ፥ በሕዝቤ በእስራኤል መካከል ቱንቢ አደርጋለሁ፤ ከእንግዲህም ወዲህ ደግሞ አላልፋቸውም፤" (ትንቢተ አሞጽ 7: 8)
______________
ለማንኛውም ሀሳብና አስተያነት ✍️
📞 251 932000657 ወይም
በቴሌግራም @byitref ያገኙናል::

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-27 08:41:35
ሉቃስ 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚታመኑና ሌሎቹን ሁሉ በጣም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፥
¹⁰ እንዲህ ሲል፦ ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ።
¹¹ ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ፦ እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤
¹² በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ አለ።
¹³ ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን፦ አምላክ ሆይ፥ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።
¹⁴ እላችኋለሁ፥ ከዚያ ይልቅ ይህ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል።

-------------------------------
@TUNBI_LOVE_MEDIA
@TUNBI_LOVE_MEDIA
-------------------------------
214 viewsBêrêkêt YZ, edited  05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:34:00
ወንጌልን በስጦታ እንዴት እንስጥ?

የምንሰጠው ስጦታ? ወንጌል
ለማን የምንሰጠው? ላሰብነው ሰው
ልንሰጥበት የሚገባን መልካም ዕድል? አዲስ ዓመት
ለመስጠት እንዴት እናቅድ? በመዘጋጅት

"ወንጌል የሁል ጊዜ ድንቅ ስጦታ ነው።
260 viewsBiniyam, 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 00:20:33
አሸንዳ/የነፃነት በዓል/

አሸንዳ ዘመን መለወጫ ሁለት ሳምንት ሲቀረው አዲሱን ዘመን በደስታና በሀሴት ለመቀበል በብሩህ ተስፋ የሚከበር በዓል ነው።

ፍቅርና ይቅር ባይነት መረዳዳት እንዲሁም ሌሎች መልካም እሴቶች ይንፀባረቁበታል።

ፍቅርንና ትብብርን ከመስበክ ባለፈ በተግባር የሚታይበትም መድረክ ነው።

በዋናነትም ይሄ በዓል ልጃገረድ የሆኑ ሴቶች ነፃነታቸውን የሚያውጁበት፣ ከሌላው ጊዜ በተለየ ከቤታቸው ወጥተው የሚውሉበት ልዩ የሆነ በዓል ነው።

ነገር ግን ሴቶቹ ይህንን ነፃነታቸውን ማስጠበቅ የሚችሉት በዓሉ ተከብሮ እስከሚያልቅበት ቀን ብቻ ነው።

ለዘላለም የሚሆን ነፃነት ያውቃሉ?

አዎን ለዘለዓለም የሚሆን ነፃነት ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንደ ይገኛል።

በሀጢያት ምክንያት ከገባንበት እስራት ተላቀን በነፃነት እንድንኖር ክርስቶስ ስለ እኛ የሀጢያትን ዕዳ ሁሉ ከፈለ።ፍቅሩንና መልካምነቱን በመስቀል ላይ ሞቱ አሳየን።

ይህንን ውድ ጌታ በማመንና በማወቅ ለዘላለም የሚሆን ነፃነት ይገኛል።

“እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።”
— ዮሐንስ 8፥36
359 viewsBiniyam, 21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 00:20:33
ኣሸንዳ / በዓል ናጽነት/

ኣሸንዳ ሓድሽ ዓመት ክልተ ሰሙን ክተርፎ ከሎ ሓድሽ ዓመት ብደስታን ብሓጎስን ብብሩህ ተስፋ ንምቅባል ዝኽበር በዓል እዩ።

ፍቅርን ይቕረ ምባልን ምርድዳእ ከምኡ ውን ካለኦት ሰናይ ተግባራት ይንጸባረቑሉ።

ፍቅርን ምትሕብባርን ካብ ምስባኽ ሓሊፉ ብተግባር ዝረኣየሉ መድረክ እዩ።

ብቀንዱ አዚ በዓል ደናግል ዝኾና ኣዋልድ ናጽነተን ዝእውጃሉን ካብ ካልእ ጊዜ ብዝተፈለይ ካብ ገዝአን ወጺአን ዝውዕላሉ ፍሉይ ዝኾነ በዓል እዩ ።

ነገር ግን እዘን ኣዋልድ እዚ ናጽነተን ክሕልዋ ዝኽእላ እቲ በዓል ተኸቢሩ ክሳብ ዝውዳአሉ መዓልቲ ጥራይ እዩ ።

ንዘላአለም ዝኸዉን ናጽነት ከ ይፈልጣ ዶ?

እወ ንዘላአለም ዝኸዉን ናጽነት ኣብ ኢየሱስ ክርስቶስ ኢዩ ዝርከብ ።

ብሓጥያትና ምክንያት ካብ ዘኣተናዮ ማእሰርቲ ተፈቲሕና ብናጽነት ንኽነብር ክርስቶስ ናይ ሓጥያትና ኩሉ ዕዳ ከፊልዎ። ፍቅሩን ምሕረቱን ቅሳዕ ኣብ መስቀል ብሙማት አርእዩና።

አዚ ፍቱው ጎይታ ብምእማንን ብምፍላጥን ንዘላአለም ዝኸዉን ናጽነት ይርከብ።

ወንጌል ዮሃንስ 8÷36፤ ስለዚ ወዲ ሓራ እንተ ኣውጽኣኩም፡ ብሓቂ ውጹኣት ሓራ ኽትኰኑ ኢኹም።
284 viewsBiniyam, 21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 23:17:37
463 viewsBiniyam, 20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 23:17:37 ሰላም ለእናንተ ይሁን..ነገ የቡሄ/ደብረታቦር/ በዓል የሚከበርበት ቀን ነው..ይህንንም መልካም ዕድል ለኦርቶዶክስ ወንድምና እህቶቻችን ወንጌልን የሚያስተላልፍ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትን ለመላክ እንጠቀምበታለን። ማህበራዊ ድረ ገፆቻችን ላይ ይህንን በመላክ ወንጌል እንሰብካለን..ጌታም የሚድኑትን ሰዎች ቁጥር ይጨምራል።
“በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23
416 viewsBiniyam, edited  20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 08:03:30
#Christology
#with_pastor_Teshome_Dametew
#secondweek
#summerproject
#2022
#cmcgenetchurchyouthministy
610 viewsBiniyam, 05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 08:03:30
#Christology
#with_pastor_Teshome_Dametew
#secondweek
#summerproject
#2022
#cmcgenetchurchyouthministy
494 viewsBiniyam, 05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 08:46:22
ቀን 44
ፍቅር
1ቆሮ 13:7
እ/ር በአንተ አልፎ ሰዎችን እንዲወድ ስትፈቅድለት ብቻ ይህንን ሰማያዊ ፍቅር ትለማመዳለህ።


#የማለዳ_ፅሞና
#ዘውትር_በማለዳ
#ከማለዳ_12_ሰዓት_ጀምሮ
#እግዚአብሔርን_በልምምድ_በቅርበት_ማወቅ
#Devotional
#Experiencing_God_day_by_day

#Share
Https://t.me/morningdevotional
Https://t.me/morningdevotional
Https://t.me/morningdevotional
957 viewsBiniyam, 05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 11:27:59 አንድ አባት ነበር 4 ልጆች ነበሩት እናም ከአንድ ነገር ሊያሰተምራቸው ሰለ ፈለገ አራቱንም ልጆች በተለያየ የአየር ፀባይ ውቅት ወደ አንድ ሾላ ዛፍ ላካቸው።
የመጀመሪያውን ልጅ በክረምት ላከው፣ ልጅየውም ወደ አባቱ ተመልሶ አባቴ የላከኝ ዛፍ ምንም እኮ ፍሬ የለውም በቃ አረንጓዴ ቅጥል ስላለው ለጥላ ሊሆን ይችላል።
ሁለተኛውን እንዲሁ በፀደይ ወቅት ወደዚሁ ሾላ ዛፍ ይልከዋል ፣ ልጁም የሾላ ፍሬ ይዞለት በመምጣት ለአባቱ ምላሹን ሰጠ፣ ዛፉ ፍሬ አለው ደግሞም ለጥላ ምቹ ነው አለው።
ሶሰተኛውን ልጅ ደግሞ በበጋ ወደዚሁ ዛፍ ላከው ፣ ልጅም ሲመለስ አባቢ ዛፋ እኮ ፍሬ የለውም ቅጠሉም እየደረቀ ነው መሰለኝ ጠውልጓል አለው።
አራተኛውን ልጅ በበልግ ውቅት ላከው ልጁ ከሾላ ዛፍ ሲመልስ  እንዲ አለ ፣ አባቢ ምን ብታስብ ነው እንኳን ፍሬ ቅጠል ወደሌለው ወደ ደረቀ ዛፍ የላከኝ? አዎ አባቢ በቃ ማለት የምችለው ነገር ዛፋ ለምንም አይጠቅምም ነው አለ።
አባታቸው አንደ ቀን ምሽት አራቱንም ልጆች ሰብስቦ እንዲ ብሎ አስተማራቸው ልጆቼ ሆይ  እኔ የላክዋችሁ ዛፍ 1 የሾላ ዛፍ ጋ ነበር ፣ ነገር ግን በተለያየ ወቅት ሰለሄዳችሁ የተለያየ መልስ ይዛችሁ መጣቹ። አያችሁ ችግሩ የዛፋ ሳይሆን የሄዳችሁበት የወቅትና ጊዜ ስለተለያየ ነው ፣ ስላላወቃችሁ ነው።

      እናም ልጆቼ ሆይ ማንም ሰው ስትቀርቡና ስትተዋወቁ ያንን ሰው ባገኛችሁት የጊዜ ወቅት አትፍረዱት ፣ ያን ሰው ለማወቅና ማን እንደሆነ ለመናገር ፍላጎቱና ሃሳቡ ካላችሁ አብራችሁ ጊዜ አሳልፋ። በአንደ ሁኔታና በአንድ አጋጣሚ የሰው ማንነት አይወሰንም። ልጆቼ ሆይ አደራ የሚል የአባትነትን ምክር ለህይወት ዘመናቸው ስንቅ አድርጎ ሰጣቸው።
1.2K viewsBiniyam, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ