Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ይሁን..ነገ የቡሄ/ደብረታቦር/ በዓል የሚከበርበት ቀን ነው..ይህንንም መልካም ዕድ | ቱንቢ ላቭ ሚዲያ 💟

ሰላም ለእናንተ ይሁን..ነገ የቡሄ/ደብረታቦር/ በዓል የሚከበርበት ቀን ነው..ይህንንም መልካም ዕድል ለኦርቶዶክስ ወንድምና እህቶቻችን ወንጌልን የሚያስተላልፍ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትን ለመላክ እንጠቀምበታለን። ማህበራዊ ድረ ገፆቻችን ላይ ይህንን በመላክ ወንጌል እንሰብካለን..ጌታም የሚድኑትን ሰዎች ቁጥር ይጨምራል።
“በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23