Get Mystery Box with random crypto!

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @tenamereja
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 41.19K
የሰርጥ መግለጫ

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው።
መፍትሔው አለን!
Contact፡ @tenaye24
📱 0974512131
Facebook: facebook.com/tenamereja
🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services
0974512131
@tenaye24

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-22 08:35:53
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የዋንጫ ተሸላሚ

ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች መካከል የፋርማሲ ትምህርት ክፍል ተማሪ የሆነችው አሚና አህመድ 3.995 CGPA በማምጣት ከሴት ተማሪዎች እንዲሁም ከአጠቃላይ ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች ተማሪ በመባል የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች።

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በህክምና ዶክትሬት ያሰለጠናቸውን 2,143 ተማሪዎች ትላንት ማስመረቁ ይታወቃል፡፡

#TU #DBU
3.6K views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 08:34:57 መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

በዚህም፦

በ2013 ዓ.ም ተመራቂ የነበራችሁ የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች፣
የድህረ ምረቃ ተማሪዎች፣
የተከታታይ ትምህርትና የማታ ተማሪዎች እንዲሁም
የህክምና ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ሐምሌ 26 እና 27/2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ምዝገባ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦

የE-iTM፣ CoDANR እና CNCS ተማሪዎች በዋና ግቢ
የCVS እና MIT ተማሪዎች በቃላሚኖ ግቢ
የCSSL፣ CLG፣ CBE እና CHS ተማሪዎች በዓይደር ግቢ

ተመራቂ ያልሆናቹ የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 04 እና 05/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር ጽ/ቤት አሳውቋል።
3.3K views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 08:34:07 " ዘንድሮ በመደበኛው 667 ሺህ 483 ፤ በግል፣ በማታ እና በርቀት 200 ሺህ 691 ተፈታኞች ፈተና ይወስዳሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ከ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሔራዊ ፈተና ጋር በተያያዘ ባለፈው ዓመት የተስተዋሉ የተለያዩ እንከኖች በዚህኛው ዓመት መስተካከላቸውን የትምሕርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።

ምዝገባው በማንዋል በመሆኑ ተፈጥሮ የነበረውን የተፈታኞች መረጃ አያያዝ ጥራት ጉድለት ለማረም ዘንድሮ ምዝገባው በበይነ መረብ መካሄዱን አገልግሎቱ ገልጿል።

በተጨማሪም ከዩኒቨርሲቲ ድልድል፣ ዝግጅት እና አቀባበል ጋር በተያያዘ እክሎች የነበሩ ሲሆን ዘንድሮ ችግሩ መቀረፉን አረጋግጧል።

አምና ካጋጠመው ጉድለት በመማር የፈተና ማስፈጸሚያ ማንዋል እና መመሪያውን በማዘጋጀት እና በመከለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተደርጓል።

ባለፈው ፈተና ወቅት ተፈታኞችን ማዘጋጀት አለመቻሉ ዋና ችግር እንደነበር የጠቀሰው አገልግሎቱ በዚህ ዓመት በቂ ዝግጅት ስለመደረጉ ገልጿል።

በዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡት 869 ሺህ 802 ትክክለኛውን የምዝገባ ሂደት ያላሟሉ 1 ሺህ 213 ተፈታኞች ምዝገባ መሠረዙንም ተገልጿል።

ዘንድሮ ፦

- በመደበኛ 667 ሺህ 483
- በግል፣ በማታ እና በርቀት 200 ሺህ 691 ተፈታኞች ፈተና ይወስዳሉ።

ፈተናው በሁለት ዙር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ይሳጣል።

የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 21 ቀን፤ ሁለተኛው ዙር ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 25 እስከ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ አገልግሎቱ አረጋግጧል።

የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ከሐምሌ 16 እስከ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እ
የሚገቡ ሲሆን ሐምሌ 18 ገለጻ ይሰጣቸዋል።

የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ደግሞ ከሐምሌ 22 እስከ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ገብተው ሐምሌ 24 ቀን ገለጻ ይሰጣቸዋል።

ተፈታኞች ፈተናውን በራሳቸው ጥረት እንዲሠሩ አሳስበው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባለፈው ዓመት የፈተና ደንብ ጥሰት የፈጸሙ 17 ሺህ ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ መሠረዙን አስታውሷል።

Credit : #ኤፍቢሲ

ፌስቡክ ገጻችን፡ facebook.com/tenamereja
Group፡ @medical_Ethiopia

ለመልዕክት፣ ጥያቄ፣ ማስታወቂያ፣ ጥቆማ፣ መረጃ፦ @medicaladds

@medicaladds
@medicaladds
765 views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 08:34:07
አስገራሚ ልዩ እድል!!! የህንድ ከፍተኛ የጉበት ንቅለተከላ ስፔሻሊስትን  ያማክሩ

አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የጉበት በሽታ ህክምና በኢትዮጵያ ይፈልጋሉ?  ሌላ ቦታ አይሂዱ!!!

አንቱታን ያተረፉት ታዋቂው የጉብት እስፔሻሊስት ሐኪም ፤ በንቅለተከላ ችሎታቸው የተመሰገኑት ዶ/ር አኑራግ ሽሪማል አሁን እርሶን ለመማከር ኢትዮጵያ መጥተዋል።


በዘመናዊ መሳሪያዎች የታገዘ ምርመራ፡- ዘመናችን ባፈራው ምርመራ መሳሪያዎች ታግዘው ዶ/ር አኑራግ ሽሪማል ትክክለኛ ህመሞትን አግኝተው፤  ህክምና ያደርጉሎታል።

ለእርሶ ብቻ የተበጀ ሕክምናን ያግኙ፡- ለአመታት ካካበቱት ልምድ ተነስተው ዶ/ር አኑራግ ሽሪማል የጉብት ሀመሞትን ለማዳን በልኮት የተበጀ ላሉበት የጤና ሁኔታ የተስተካከለ ህክምናን ይሰጥዎታል።

የተሟላ ህክምናን ያግኙ:-  የጉበት በሽታ ስፔሻሊስት ቡድናችን ከዶክተር አኑራግ ሽሪማል ጋር  በቅርበት በመስራት ህክምናዎ የተሟላ ያደርጋል።

ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀጠሮ ያስይዙ!!!


ይህ ልዩ እድል እንዳያመልጥዎት!  ዛሬ ከዶክተር አኑራግ ሽሪማል ጋር ደውለው ቀጠሮ ይያዙ እና ወደ የተሻለ የጉበት ጤና እና ደህንነት የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ። 


                    የት? ፡
አደራ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ህክምና ማዕከል
ቦሌ ፍላሚንጎ፣ ከመስቀል አደባባይ ጀርባ



:  Call us/ ይደውሉ
: 09-67-28-25-58
: 09-66-00-75-13
: 09-46-80-06-08
: 09-11-42-25-90

  WhatsApp/በ ዋትሳፕ ያግኙን 
: +919372714518
: + 251967 282558


    info@healncare.in

ደውለው ቀጠሮ አሁን ያስይዙ !!!    

https://forms.gle/F1RfEGuTQVsm7qBi7
342 views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 08:32:41
#ነገ_በጋንዲ_ሆስፒታል_ይጀምራል!
#Ultrasound Training Addis Abeba(#CPD)
ከሀምሌ 16 /2015  ጀምሮ ለ 1 ሳምንት ይሰጣል ።
---------------------------------------------
ሰልጣኞች-Medical Doctors , Medical Rad.Technologists , HO, Bsc ,& Msc Midwifery.
አሰልጣኞች-Rad & OBGYN specialists .
የስልጠና ቦታ-1. በተመረጡ ሆስፒታሎች
አዘጋጅ-Ethio-American CPD center in collaboration with selected hospitals .
Call & Register
   Dr.meron  0968670067
   Efrata(A.A)  0942404444
   Daye    0941404444
    Office        0965412222
   Office        0941038774
   Office        0462124400
For more info .follow us on telegram :-
t.me/eahci
3.2K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 07:48:09 Call for online CPD TRAINING (All department )  25 % discount

ባሉበት ሆነው ይሰልጥኑ፡ባሉበት የሚያስፈልግዎትን CEU ይያዙ

በጤና ሚንስቴር ብቸኛ እና እውቅና ያለው  የ CPD ስልጠናዎች የሚቀርቡበበት  ዌብሳይት እንደሆን ያውቃሉ። (WCEA)WORLD CONTONUING EDUCATION ALLIANCE )

1. GP
2. HO
3. Ansthetsia
4. Nurse
5. Midwifry
6. Pharmacy

ለስልጠና ብለዉ ጊዜ ገንዘብዎን  አያባክኑ።ባሉበት  ሆነው የሚፈልጉትን  CEU ነጥቦች እንዲያሟሉ እናግዛለን

ለበለጠ መረጃ እና አገልግሎታችንን ለመጠየቅ እና ለመመዝገብ

+251967317146 ይደውሉ
@cCPD2015 telgram ያናግሩን
https://t.me/CPD2014
3.5K views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 07:47:13
ኪዶስ የሕጻናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ሥራ ጀመረ።

ለልጆችዎም የተሻለ የሕክምና አማራጭ ይዘን መጥተናል።
በተደራጀ ላቦራቶሪ፣ ምቹ እና ጽዱ በሆነው ክሊኔካችን በ‘Paperless software system’ በማዘመን፤ የድንገተኛና የተመላላሽ  ፈጣን አገልግሎት በሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪሞች መሥጠት ጀምሯል።
አድራሻ፦ ባሕርዳር ቀበሌ16፣ ኪዳነ-ምህሕረት ቤተክርስትያን መስመር ኑቢያ አካዳሚ ፊት ለፊት፣ አልካን ኮሌጅ ጎን እንገኛለን።

ኪዶስ - የሕጻናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
2.6K views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 07:46:33
ፊዚዮቴራፒስት አባይ ዘገየን ተዋወቁት!!!

በኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ውስጥ ሜዲካል
ዳይሬክተር ነው ።

እ.ኤ.አ በ2014 ከጎንደር ዩኒቨርስቲ ፊዚዮቴራፒ ዲፓርትመንት በክብር ማዕረግ ሲመረቅ ከቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር እጅ ነበር ሽልማት የተቀበለው ፡ በሙያው ከኢትዮጵያ ፣ አሜሪካ እና ህንድ ሀገር ከሚገኙ ፊዚዮቴራፒስቶች ጋር አብሮ በመስራት የነርቭ ፣የአጥንት፣የመገጣጠሚያና የጡንቻ ችግሮችን ማለትም ለወገብ ህመም ፣ ለትከሻ ህመም ፣ ከእርጅና ጋር ተያይዘው ለሚመጡ አካላዊ ህመሞች ፣ ከስትሮክ ከአ ንጎል መጎዳት ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የአካል መዛል ወይም ግማሽ አካል አለመታዘዝ ፣ በሰርጀሪ ለሚደረግ ህክምና ከቀዶ ጥገና በኃላ ለማገገም እንዲሁም በሌሎች በርካታ ህክምናዎች ልምድ በማካበት ብዙ ታካሚዎችን ረድቷል ፡ ከህክምናው በላይ ደግሞ አባይ ለታካሚ ባለው ክብር እና እንክብካቤ ይታወቃል ።

ፊዚዮቴራፒስት አባይን ለማግኘት ኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ ብራንች 1 ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ብቅ ይበሉ ፡ ለበለጠ መረጃ
0944-07-08-09 ይደውሉ ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/nexusphysio
1.0K views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 23:08:27
Vacancy Announcements:-


Organization: Medicins Sans Frontiers - Holland

Minimum Experience: 2 years

Positions:-

1. Position: Midwife Activity Manager

Education: Recognized qualification in #Midwifery; relevant training and experience

Location: Kule, Gambela

Salary: 88,862 Birr/ Month


2. Positions (2): Pharmacy Storekeeper (pharmacist for Medical Store management in supply warehouse )

Education: Diploma or above in pharmacist technician/ Pharmaceuticals management; relevant experience

Location: Addis Ababa

Salary: 22,542 Birr/ Month


Deadline: Vary

Vacancy Details (all positions)
https://lifeasmd.com/tag/MSF-Holland-Vacancies

.

___
በጤና የሚወጡ የስራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት  join us @Thequorachannel


Share
5.2K views20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 10:49:18 እንዳትረሱ

የዝውውር ቅሬታ የሚያበቃው ዛሬ ስለሆነ ተገቢ ቅሬታ ያላችሁ @arhbhrbot ላይ ዛሬ ብቻ ቅሬታችሁን ላኩ።
• ቅሬታችሁን ስትልኩ በተቀመጠው መስፈርት ይኹን።

Send only: @arhbhrbot
1.5K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ