Get Mystery Box with random crypto!

ፊዚዮቴራፒስት አባይ ዘገየን ተዋወቁት!!! በኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክ | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ፊዚዮቴራፒስት አባይ ዘገየን ተዋወቁት!!!

በኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ውስጥ ሜዲካል
ዳይሬክተር ነው ።

እ.ኤ.አ በ2014 ከጎንደር ዩኒቨርስቲ ፊዚዮቴራፒ ዲፓርትመንት በክብር ማዕረግ ሲመረቅ ከቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር እጅ ነበር ሽልማት የተቀበለው ፡ በሙያው ከኢትዮጵያ ፣ አሜሪካ እና ህንድ ሀገር ከሚገኙ ፊዚዮቴራፒስቶች ጋር አብሮ በመስራት የነርቭ ፣የአጥንት፣የመገጣጠሚያና የጡንቻ ችግሮችን ማለትም ለወገብ ህመም ፣ ለትከሻ ህመም ፣ ከእርጅና ጋር ተያይዘው ለሚመጡ አካላዊ ህመሞች ፣ ከስትሮክ ከአ ንጎል መጎዳት ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የአካል መዛል ወይም ግማሽ አካል አለመታዘዝ ፣ በሰርጀሪ ለሚደረግ ህክምና ከቀዶ ጥገና በኃላ ለማገገም እንዲሁም በሌሎች በርካታ ህክምናዎች ልምድ በማካበት ብዙ ታካሚዎችን ረድቷል ፡ ከህክምናው በላይ ደግሞ አባይ ለታካሚ ባለው ክብር እና እንክብካቤ ይታወቃል ።

ፊዚዮቴራፒስት አባይን ለማግኘት ኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ ብራንች 1 ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ብቅ ይበሉ ፡ ለበለጠ መረጃ
0944-07-08-09 ይደውሉ ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/nexusphysio