Get Mystery Box with random crypto!

ኪዶስ የሕጻናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ሥራ ጀመረ። ለልጆችዎም የተሻለ የሕክምና አማራጭ ይዘን መጥተ | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ኪዶስ የሕጻናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ሥራ ጀመረ።

ለልጆችዎም የተሻለ የሕክምና አማራጭ ይዘን መጥተናል።
በተደራጀ ላቦራቶሪ፣ ምቹ እና ጽዱ በሆነው ክሊኔካችን በ‘Paperless software system’ በማዘመን፤ የድንገተኛና የተመላላሽ  ፈጣን አገልግሎት በሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪሞች መሥጠት ጀምሯል።
አድራሻ፦ ባሕርዳር ቀበሌ16፣ ኪዳነ-ምህሕረት ቤተክርስትያን መስመር ኑቢያ አካዳሚ ፊት ለፊት፣ አልካን ኮሌጅ ጎን እንገኛለን።

ኪዶስ - የሕጻናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ