Get Mystery Box with random crypto!

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የዋንጫ ተሸላሚ ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የዋንጫ ተሸላሚ

ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች መካከል የፋርማሲ ትምህርት ክፍል ተማሪ የሆነችው አሚና አህመድ 3.995 CGPA በማምጣት ከሴት ተማሪዎች እንዲሁም ከአጠቃላይ ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች ተማሪ በመባል የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች።

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በህክምና ዶክትሬት ያሰለጠናቸውን 2,143 ተማሪዎች ትላንት ማስመረቁ ይታወቃል፡፡

#TU #DBU