Get Mystery Box with random crypto!

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡ በዚህም፦ ➭ በ2013 ዓ.ም ተመራቂ የነበራ | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

በዚህም፦

በ2013 ዓ.ም ተመራቂ የነበራችሁ የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች፣
የድህረ ምረቃ ተማሪዎች፣
የተከታታይ ትምህርትና የማታ ተማሪዎች እንዲሁም
የህክምና ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ሐምሌ 26 እና 27/2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት ምዝገባ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦

የE-iTM፣ CoDANR እና CNCS ተማሪዎች በዋና ግቢ
የCVS እና MIT ተማሪዎች በቃላሚኖ ግቢ
የCSSL፣ CLG፣ CBE እና CHS ተማሪዎች በዓይደር ግቢ

ተመራቂ ያልሆናቹ የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 04 እና 05/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር ጽ/ቤት አሳውቋል።