Get Mystery Box with random crypto!

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ tenamereja — Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @tenamereja
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 41.19K
የሰርጥ መግለጫ

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው።
መፍትሔው አለን!
Contact፡ @tenaye24
📱 0974512131
Facebook: facebook.com/tenamereja
🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services
0974512131
@tenaye24

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-07-04 10:44:26
#Nekemte
#Circumcision_Skill_Training_ @Nekemet (Adult & Neonates with Ring )  በቀለበትና ያለቀለበት ➥ ሐምሌ 2 /2015 ጀምሮ ለ1 ሳምንት ይሰጣል።(15CEU CPD & Skill)

የግርዛት ክህሎት ስልጠና (በቀለበትና ያለቀለበት - Ring /Without Ring-cut ) ስልጠና
አዘጋጅ-Ethio-American  Health Consultancy & CPD Center.
ሰልጣኞች-GP,HO,Nurse,Midwife
Dr Bultosa 0913298631
  (Efrata) 0942404444
   Dr Meron 0968670067 
   0941404444  Daye
      office       0965412222
      office       0462124400 

ማስታወሻ :-የሰልጣኞች ቁጥር 12 ብቻ መሆኑን እየገለፅን ቀድመው  የተመዘገቡ ብቻ የሚስተናገዱ መሆኑን እናሳውቃለን።
Circumcision is our Patented & Accredited Course !
:-t.me/eahci
1.1K views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 10:09:19 እንዳትረሱ

የዝውውር ቅሬታ የሚያበቃው ዛሬ ስለሆነ ተገቢ ቅሬታ ያላችሁ @arhbhrbot ላይ ዛሬ ብቻ ቅሬታችሁን ላኩ።
• ቅሬታችሁን ስትልኩ በተቀመጠው መስፈርት ይኹን።

Send only: @arhbhrbot
2.1K views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 09:56:42
#ነገ_ይጀምራል።

#የCPD_ስልጠና_ሮብዕ_ሰኔ 28 ይጀምራል።


#ስልጠናው_Pain_Management ነው።

አዘጋጅ፦ #ኢትዮ_ሜድካል _ትሬኒንግ ሴንተር
   ሰርተፍኬቱ 15CEU ይይዛል።

ባሉበት ሁነው ይደውሉ። ይመዝገቡ!!!

0921785903
https://t.me/jossiale2022
2.2K views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 09:40:01 Transfer #2015
ARHB
እንዳትረሱ

የዝውውር ቅሬታ የሚያበቃው ዛሬ ስለሆነ ተገቢ ቅሬታ ያላችሁ @arhbhrbot ላይ ዛሬ ብቻ ቅሬታችሁን ላኩ።
• ቅሬታችሁን ስትልኩ በተቀመጠው መስፈርት ይኹን።


@tenamereja
2.4K viewsedited  06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 09:30:25
1. Eco2
Convex
300,000
1.Eco2
Linear
Convex
435,000

2. Eco6
Linear
Convex
Cardiac
915,000

3.Qbit5
Linear
Convex
Cardiac
1.45 million

4.Cbit6
Linear
Convex
Cardiac
1.759 million

5.Xbit 80
Linear
Convex
Cardiac
3.35 Million

https://t.me/biomedicalPlatform

0975989927
2.7K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 20:08:58 Medical Information- ጤና መረጃ pinned a file
17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 19:47:35 #Update
መደበኛ ዝውውር

1) ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በገለጽነው ምክንያት ብንዘገይም በየትኛውም የዝውውር መት ተዛውሮ የማያውቅ በቁጥር ከፍ ያለ 1800 ባለሙያዎች ከቅሬታ በፊት ተዘዋውረዋል።

2) ከብዙ ውጣ-ውረድ በኋላ ዛሬ ፎ-15 ተፈቅዶልን ይኸው የተፈቀደውን ፎ-15 ጭምር አያይዘናል።

3) ዞኖች የባለሙያው ጥያቄ እንዲመለስ በመፈለግ ያሳያችሁትን ትግስት እያመሰገን በዝውውር የሚመጡትንም ሆነ የሚገቡትን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንድታስተናግዱልን አደራ ማለት እንፈልጋለን።

4) የቅሬታ ጊዜው በቴሌግራም ኦንላይን ስለሆነ እና ቀኑ እንዳይራዘም በሚል ረቡዕ ከሰዓት የመጨረሻ ውጤት ስናሳውቅ የተዘዋወራችሁ በፍጥነት ወደተዛወራችሁበት ተቋም በመሔድ ሪፖረት ማድረግ ነገር ግን ዘግይቶ ለሚሔድ ኃላፊነት ራሱ ይወስዳል።

5) የተዘዋወሩትን ማስቀረት አይቻልም።

6) በጊዜያዊ የተመደቡትን እስከ ቀጣይ ሐሙስ ቋሚ ምደባ በዝውውር ኮሚቴው ምደባ የሚሠጥ ይሆናል።
7) እንደ አምናው ሁሉ በዚህ ዓመትም ሁሉንም የሕክምና ማስረጃ ያጣራን ሲሆን 19 ፎርጅድ አግኝተናል። ከውድድር ውጭ ያደረግን ሲሆን ቀጣይ ክስ የሚመሠረት ይሆናል።
8) ረጅም ዓመታት ያገለገሉ ባለሙያዎች ባሉበት በቋሚነት ከተመደቡ 5ወር የሆነን እያለን ሌላ ባለሙያ ሊዛወርበት አይገባም፤ እኛ ባለንበት መመደብ አለብን” በሚል የቢሮውን መልካም ስራዎች የምታጠለሹ አካላት ተገቢ አለመሆኑን አውቃችሁ ተጠያቂ የምናደረግ መሆኑን እንገልጻለን።

በመጨረሻም እስከመጨረሻው ድረስ ታግሳችሁ 'አይዟችሁ በርቱ ተስፋ እንዳትቆርጡ' ስትሉን ለነበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው።

Via DAGNU MEREJA
7.5K viewsedited  16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 19:11:39 ህዳር 2015:- ከህክምና ሙያ ጋር በተያያዘ የሚፈፀሙ ወንጀሎች የንቃተ-ህግ የስልጠና ሰነድ።

ህግን ያለማወቅ ከቅጣት አያድንም ። Ignorance of the law is no excuse.

የህክምና የሞያ ስህተት እና የሚያስከትለው ተጠያቂነት

ከሀሰተኛ የህክምና ማስረጃ ጋር የተያያዙ ወንጀሎች

ከመድሀኒቶች ጋር የተያያዙ የህግ ተጠያቂነቶች

እና የመሳሰሉት.......
7.0K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 18:54:05
Tomorrow, this week’s round I training on IPC starts (Tue Jul 04, 2023 ሰኔ 27፤ 2015 ዓ.ም)
Course Title: Infection Prevention and Control (IPC)
Round II training: starts on Fri Jul 07, 2023 (ሰኔ 30፤ 2015 ዓ.ም)
Course Title: Common Non-communicable Disease (NCD-DM)
https://t.me/kindsolution; https://t.me/KindsolutionCPD; kindplc.com
Registration -- under way for the CPD modules each with 15 CEU for all health professionals
For more info,

0964088888
0974012201
0974013301
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main Office): 609
2.2K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 18:47:39 Job Title: Medical labratory technician

Job Type: Permanent

Description: the candidante must have bsc degree or diploma by medical labratory technician and working experince for a degree above 1 year experiance for adiploma above 3 years experiance at differente private clinic.
place of work : haile garment sefera
salary: negotation
contact address: 0920232190
5.2K views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ