Get Mystery Box with random crypto!

telebirr

የሰርጥ አድራሻ: @telebirr
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 193.34K
የሰርጥ መግለጫ

The first mobile money platform in Ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-04-05 12:06:20
የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች (Micro Packages) ቀረቡ!

ከ2ብር ጀምሮ የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ www.crbt.et ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ!

#CRBT #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
12.6K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 09:37:22
እንኳን የሰላም፣አብሮነት፣ፍቅርና መደጋገፍ ተምሳሌት ለሆነውና ከሃገር ውስጥ አልፎ በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ለተመዘገበው ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በአሉን በማስመልከት እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የጫምባላላ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ!

Ayidde cambalaalla!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
13.0K views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-04 18:14:30
የኤሌክትሪክ ፍጆታቸውን በቴሌብር ሲከፍሉ ባገኙት የእድል ጨዋታ ተጫውተው ያሸነፉትን ቃላችንን ጠብቀን ሸልመናል! ሽልማቱ ይቀጥላል....!

እርስዎም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሂሳብዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል ታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ እና የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ በተጨማሪም በየወሩ ማስታወስ ሳይጠበቅብዎ አስቀድመው የክፍያ ጊዜ ሰሌዳዎን በማስተካከል፣ ክፍያዎን ይፈጽሙ ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
16.0K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-04 13:00:27
በትዝታ የኋሊት ገስግሰን የኩባንያችን ቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች ከውጭ አገር ለመጡ እንግዶች ስለቴሌኮሙኒኬሽን መስመሮቻችን ገለጻ ሲያደርጉ የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ!

#ትውስታ #throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia #SmartAfrica
15.4K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-04 09:58:51
ተጨማሪ ዳታ ተጨማሪ ደስታ !!!

በብዙዎች የተወደደውና እስከ 83% ቅናሽ የተደረገባቸው የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በተለያየ የአገልግሎት ጊዜ አማራጮች ቀርበዋል!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት አልያም በ *999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ።

#DigitalEthiopia #SmartAfrica #Ethiotelecom #telebirr
16.0K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-03 17:43:21
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 21ኛ ዙር አሸናፊዎች ታውቀዋል!

እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!


በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እድለኞች ይፋ ሆነዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ!

በየወሩ አዳዲስ ሚሊየነሮችን እያፈራ ያለውን አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር እድልዎን ይሞክሩ።

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
18.5K viewsedited  14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-03 13:07:21
ቴሌብር አስተማማኝ ነው ስንል!

የባዮሜትሪክስ የደህንነት ማረጋገጫ መኖሩ፣
ወደ አካውንትዎ የሚገቡት ቴሌብር የተመዘገቡበትን ሲም ካርድ በያዘ ስልክ ብቻ መሆኑ፣
የሚስጥር ቁጥር ለመቀየር በራስዎ ብቻ የሚታወቅ ጥያቄ እና መልስ ያለው መሆኑ፣
ለመግባት እና ክፍያ ሲፈጽሙ ሁለት ዙር ማረጋገጫ መኖሩ እና
ፈጣን የግብይት ማሳወቂያ መልዕክት መድረሱ በጥቂቱ ናቸው፡፡

ደኅንነቱ አስተማማኝ የሆነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፤ የዲጂታሉን ዓለም ይቀላቀሉ::

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
13.8K viewsedited  10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-03 09:11:23
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
13.9K views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-02 19:43:21
WE ARE HIRING!

Explore further details about the opening by visiting our website https://www.ethiotelecom.et/jobs/

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
16.0K views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-02 17:30:54
ሽልማት የላቀ ግብይት ላከናወነችው!

ማርች 8ን አስመልክተን ባዘጋጀነው በቴሌብር የላቀ ግብይት ለፈፀሙ ብልህ ሴቶች የታብሌት፣ ስማርት ስልክ፣ የገንዘብ እና የሞባይል ጥቅል በቃላችን መሰረት ሸልመናል!

በዲጂታል እና ፋይናንሻል አካታችነት ሴቶችን ማብቃት!

ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
16.3K views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ