Get Mystery Box with random crypto!

ቴሌብር አስተማማኝ ነው ስንል! የባዮሜትሪክስ የደህንነት ማረጋገጫ መኖሩ፣ ወደ አካውንትዎ | telebirr

ቴሌብር አስተማማኝ ነው ስንል!

የባዮሜትሪክስ የደህንነት ማረጋገጫ መኖሩ፣
ወደ አካውንትዎ የሚገቡት ቴሌብር የተመዘገቡበትን ሲም ካርድ በያዘ ስልክ ብቻ መሆኑ፣
የሚስጥር ቁጥር ለመቀየር በራስዎ ብቻ የሚታወቅ ጥያቄ እና መልስ ያለው መሆኑ፣
ለመግባት እና ክፍያ ሲፈጽሙ ሁለት ዙር ማረጋገጫ መኖሩ እና
ፈጣን የግብይት ማሳወቂያ መልዕክት መድረሱ በጥቂቱ ናቸው፡፡

ደኅንነቱ አስተማማኝ የሆነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፤ የዲጂታሉን ዓለም ይቀላቀሉ::

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia