Get Mystery Box with random crypto!

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 21ኛ ዙር አሸናፊዎች ታውቀዋል! እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! በ1ኛ | telebirr

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 21ኛ ዙር አሸናፊዎች ታውቀዋል!

እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!


በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እድለኞች ይፋ ሆነዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ!

በየወሩ አዳዲስ ሚሊየነሮችን እያፈራ ያለውን አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር እድልዎን ይሞክሩ።

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia