Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን የሰላም፣አብሮነት፣ፍቅርና መደጋገፍ ተምሳሌት ለሆነውና ከሃገር ውስጥ አልፎ በዩኔስኮ በማይዳ | telebirr

እንኳን የሰላም፣አብሮነት፣ፍቅርና መደጋገፍ ተምሳሌት ለሆነውና ከሃገር ውስጥ አልፎ በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ለተመዘገበው ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በአሉን በማስመልከት እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የጫምባላላ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ!

Ayidde cambalaalla!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia