Get Mystery Box with random crypto!

የኤሌክትሪክ ፍጆታቸውን በቴሌብር ሲከፍሉ ባገኙት የእድል ጨዋታ ተጫውተው ያሸነፉትን ቃላችንን ጠብቀ | telebirr

የኤሌክትሪክ ፍጆታቸውን በቴሌብር ሲከፍሉ ባገኙት የእድል ጨዋታ ተጫውተው ያሸነፉትን ቃላችንን ጠብቀን ሸልመናል! ሽልማቱ ይቀጥላል....!

እርስዎም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሂሳብዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል ታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ እና የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ በተጨማሪም በየወሩ ማስታወስ ሳይጠበቅብዎ አስቀድመው የክፍያ ጊዜ ሰሌዳዎን በማስተካከል፣ ክፍያዎን ይፈጽሙ ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia