በትዝታ የኋሊት ገስግሰን የኩባንያችን ቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች ከውጭ አገር ለመጡ እንግዶች ስለቴሌኮሙኒኬሽን መስመሮቻችን ገለጻ ሲያደርጉ የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia #SmartAfrica 15.4K views10:00