Get Mystery Box with random crypto!

telebirr

የሰርጥ አድራሻ: @telebirr
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 193.34K
የሰርጥ መግለጫ

The first mobile money platform in Ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-04-08 17:50:06
20% ስጦታና የሚያሸልም የዕድል ጨዋታ!

ለመጪው ዒድ አል-ፈጥር በዓል ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዌስተርን ዩኒየን የሚላክልዎትን ሃዋላ በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ በተጨማሪም የአየር ሰዓት የሚያሸልም የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17.0K views14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 12:20:03
ለዒድ እጥፍ ድርብ ስጦታ!

ለመጪው ዒድ አል-ፈጥር በዓል ባህርማዶ ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ ከ 99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል!

ዒድ ሙባረክ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
https://bit.ly/487Y93d

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17.3K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 09:05:21
ጥያቄ ቁጥር 1 !

በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የዒድ ኤክስፖ ላይ በቴሌብር የመግቢያ ቲኬቱን ሲቆርጡ እና እስከ 2500 ብር ድረስ ግብይት ሲፈፅሙ ስንት ፐርሰንት ተመላሽ ያገኛሉ?

መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom



#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
13.1K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 17:35:12
የዒድ በዓል መቀበያ የጥያቄና መልስ ውድድር!


መጪውን የዒድ አል-ፈጥር በዓል እየተጨዋወትን እንድንቀበል የሚያሸልም ጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል!

ለመጀመሪያው ዙር ጥያቄ ነገ ሰኞ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከተሉና ለውድድሩ ይዘጋጁ !

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en
ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom


የቴሌብር ገጾች፡

ቴሌግራም፡https://t.me/telebirr
ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/telebirr
ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/telebirr/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr
ትዊተር: https://twitter.com/telebirr
15.2K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 09:45:04
ከጥቂት ቀናት በኋላ በድምቀት የሚከበረውን 1445 ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል አስመልክተን እስከ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ዒድ አል-ፈጥር ልዩ የሞባይል ጥቅል አቅርበናል!

እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ዒድ አል-ፈጥር ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም ስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
15.5K views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 17:13:11
ስጦታችንን ወደ 20% አሳድገናል!

ለዒድ መቀበያ በዌስተርን ዩኒየን ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ሃዋላ በአቅራቢያዎ በሚገኙ አገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 20%  የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17.3K viewsedited  14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 13:53:05
ሞቅ ደመቅ ያለው ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

ቅዳሜን ለበዓል ሸመታ ገበያ የመውጣት ሃሳብ ካለዎት በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን ዒድ ኤክስፖን እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል!

የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ቆርጠው ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል!

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
16.5K views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 09:06:39
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ |

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
16.2K views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 19:17:11

16.4K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 18:16:50
20% የገንዘብ ስጦታ !

በአጋሮቻችን በኩል ውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡

በተጨማሪም የአየር ሰዓት አሸናፊ የሚሆኑበት የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ!

ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3ArwoEO

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
16.2K views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ