Get Mystery Box with random crypto!

ከጥቂት ቀናት በኋላ በድምቀት የሚከበረውን 1445 ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል አስመልክተን እስከ | telebirr

ከጥቂት ቀናት በኋላ በድምቀት የሚከበረውን 1445 ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል አስመልክተን እስከ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ዒድ አል-ፈጥር ልዩ የሞባይል ጥቅል አቅርበናል!

እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ዒድ አል-ፈጥር ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም ስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia