Get Mystery Box with random crypto!

ስጦታችንን ወደ 20% አሳድገናል! ለዒድ መቀበያ በዌስተርን ዩኒየን ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመ | telebirr

ስጦታችንን ወደ 20% አሳድገናል!

ለዒድ መቀበያ በዌስተርን ዩኒየን ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ሃዋላ በአቅራቢያዎ በሚገኙ አገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 20%  የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia