ሞቅ ደመቅ ያለው ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
ቅዳሜን ለበዓል ሸመታ ገበያ የመውጣት ሃሳብ ካለዎት በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን ዒድ ኤክስፖን እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል!
የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ቆርጠው ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia