Get Mystery Box with random crypto!

telebirr

የሰርጥ አድራሻ: @telebirr
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 193.34K
የሰርጥ መግለጫ

The first mobile money platform in Ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-05-03 19:10:00
20% ስጦታ!

ለትንሳኤ በዓል ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዌስተርን ዩኒየን የሚላክልዎትን ሃዋላ በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ 20% የገንዘብ ስጦታና የአየር ሰዓት የሚያሸልም የእድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ!

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.3K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 17:07:29
በበዓል መዳረሻ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን የደራውን የፋሲካ ኤክስፖ እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል!

የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 10% እንዲሁም እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት ተጨማሪ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23.4K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 12:04:23
እጥፍ ድርብ የበዓል ስጦታ!

ፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ከባህርማዶ ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/487Y93d ይጠቀሙ።

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
12.9K views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 09:01:31
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
13.9K views06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 19:41:35
የትንሳኤ በዓል ሸመታዎን ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው ቴሌብር ያከናውኑ፤ ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን ማስፈንጠሪውን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡

መልካም የትንሳኤ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17.6K viewsedited  16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 17:13:05
ብር 10,000,000.00 በትንሳኤ ሻሞ!


በዕለተ ትንሳኤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ የትንሳኤ ሻሞ ከሚሻማው ብር 10,000,000.00 የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ የበዓል ሽልማት ይሻሙ።

ከእርስዎ የሚጠበቀው የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን በስልክዎ ላይ ከሌለ ከ http://onelink.to/fpgu4m በማውረድ መጠቀም መጀመር፣ ካለዎ ደግሞ ማዘመን እና ለወዳጅ ዘመድ ማጋራት ብቻ ነው!


ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!


#telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
20.8K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 16:54:10

16.6K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 13:30:50
እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለበዓሉ የሚያስፈልግዎትን አስቤዛ በተመረጡ በ 42 ሱፐር ማርኬቶች፣ ቅርንጫፎቻቸውን ጨምሮ ግብይትዎን በቴሌብር በመፈጸም እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
18.4K views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 09:20:56
ተናፋቂው የትንሳኤ በዓል ፋሲካ
እንደ ሁልጊዜው ደምቆ እንዲፈካ
በፍጥነት ግንኙነት የበዓል ድባቡን ለማቅለም
ልዩ የትንሳኤ ጥቅል ከ ኢትዮ ቴሌኮም

እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን የትንሳኤ ጥቅል በተለያየ የጊዜ ገደብ አማራጮች ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ መልካም ምኞትዎን ይግለጹ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
19.3K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 19:33:07
“ሻሞ” ሲባል ‘’ሆ’’ብለው  ተሻምተው ያገኙት ስጦታ ያስደስታል!

በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን የቴሌብር ሻሞ ገጽታን ተጠቅመው  እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የገንዘብ ስጦታ ለትንሳኤ በዓል ሻሞ ይበሏቸው፤ እየተጨዋወቱ ወዳጅነትዎን ያጠናክሩ ።

ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
19.4K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ