Get Mystery Box with random crypto!

ተናፋቂው የትንሳኤ በዓል ፋሲካ እንደ ሁልጊዜው ደምቆ እንዲፈካ በፍጥነት ግንኙነት የበዓል ድባቡን | telebirr

ተናፋቂው የትንሳኤ በዓል ፋሲካ
እንደ ሁልጊዜው ደምቆ እንዲፈካ
በፍጥነት ግንኙነት የበዓል ድባቡን ለማቅለም
ልዩ የትንሳኤ ጥቅል ከ ኢትዮ ቴሌኮም

እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን የትንሳኤ ጥቅል በተለያየ የጊዜ ገደብ አማራጮች ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ መልካም ምኞትዎን ይግለጹ!

መልካም የትንሳኤ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia