Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የቴሌግራም ቻናል አርማ sisayazusarevivall — Sisay Azusa Revival
ርዕሶች ከሰርጥ:
Part
Woww
Thank
የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.62K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-10-30 22:06:04
ላከኝ እንዳልኩት ላከኝ ይህው ተመልከቱ
Beloved By God Church
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.1K viewsSisay Azusa Revival, edited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-29 17:04:25
እንኳን ደስ አለን 2ተኛ ዙር ጥምቀት
#ጌታ እንዴት ቸርነት እያረገለኝ እንዳለ ተመልከቱ
@SisayAzusaRevivall
13.3K viewsSisay Azusa Revival, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-18 20:11:11 በትግራይ በሀዘን ላላቹ ክርስቲያኖች
      
#ይሄ የጌታ መልእክት ነው
ከሲሳይ አዙዛ:ነገ መልካም ይሆናል
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
12.7K viewsSisay Azusa Revival, edited  17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-16 13:05:27 ቡዳ በልቷት ደርቃ ነበር

ሰላም ሲሳይ ትላንት ማታ እኛ ሰፈር አንዲት እህት ቡዳ በልቷት ደርቃ ነበር ከዛም አንተ እንድትፀልያላት በስልክ ጠይቅንህ ደውለን ወዲያው መንፈሱን ስታዘው አፏን ይዞ ደርቃ የቀረችው ልጅ ወዲያው መንቀጥቀጥ ጀመረ ከዛ አንተ በኢየሱስም ነፃ ሁኚ ብለህ አውጀህ ነፃ ነሽ ስትላት የደረቀችው ልክ ከእንቅልፏ እንደነቃ ሰው ምን ሆኜ ነበር ብላ ነቃች የኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን።
13.6K viewsSisay Azusa Revival, edited  10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-15 17:09:33 እግዚአብሔር :- እኔ ይቅር ብዬሀለሁ አንተ ግን ራስህን ይቅር በል ።
@SisayAzusaRevivall
13.0K viewsSisay Azusa Revival, edited  14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 16:53:59 ማትሪክ ለወደቁ #ክርስቲያኖች
#ሼር አርጉልኝ
የትምህርቴ ውጤቴ ተበላሸብኝ
መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ይላችኋል
ማትሪክ ለወደቁ
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
Coc ተፈታኞች
ውጤት ላልመጣላቸው
#Share አድርጉላቸው

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.5K viewsSisay Azusa Revival, 13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-02 23:03:56 ወድቀህ ካልተነሳህ አትራመድም
#በርቱልኝ #ተራመዱ
መውደቃቹ መጥፊያቹ ሳይሆን የመራመድ ምክንያታቹ ይሁን ልክ እንደ ህፃንነታቹ።

ፃድቅ ሰባቴ ወድቆ ሰባቴ ይነሳል እንጂ ወድቆ ይቀራል አይልም።
13.3K viewsSisay Azusa Revival, edited  20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-29 18:40:17 ያለ አዲስ ኪዳን መፅሐፍ በኢትዬጲያ ወንጌል ነበር

ወንጌል ወደ ኢትዮጽያ የገባው አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ከመፃፉ አስቀድሞ ነው። ፊሊጶስ ለኢትዮጵያዊው ጃንድረባ ወንጌል የነገረው የመሰላችሁ ሰዎች ተሸውዳችኋል። ፊሊጶስ ሲያገኘው ኢትዮጵያዊው መፅሀፍቅዱስ በእጁ ይዟል። እሱ ብቻ አይደለም የሚያነበውም ስለክርስቶስ ስቅለት የሚናገረውን ክፍል ነበር። ፊሊጶስ የሚያነበውን ስላላስተዋለ ነው ያብራራለት። ውሀ ያለበት ስፍራ ሲደርሱ ስለመጠመቅ ፊሊጶስ ሳያወራ ኢትዮጵያዊው ነው አጥምቀኝ ያለው ምክንያቱም አስቀድሞ ስለጥምቀት ያውቅ ነበርና ነው።

Credit #PUA ንግግር የተወሰደ

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.7K viewsSisay Azusa Revival, edited  15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-24 18:36:29 ነፃ መውጣት በወላይታ
13.3K viewsSisay Azusa Revival, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-23 17:26:00 ወላይታ በእውነተኛ አምልኮ እየተናጠች ነው
@Sisayazusarevivall
13.3K viewsSisay Azusa Revival, edited  14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ