ቡዳ በልቷት ደርቃ ነበር ሰላም ሲሳይ ትላንት ማታ እኛ ሰፈር አንዲት እህት ቡዳ በልቷት ደርቃ ነበር ከዛም አንተ እንድትፀልያላት በስልክ ጠይቅንህ ደውለን ወዲያው መንፈሱን ስታዘው አፏን ይዞ ደርቃ የቀረችው ልጅ ወዲያው መንቀጥቀጥ ጀመረ ከዛ አንተ በኢየሱስም ነፃ ሁኚ ብለህ አውጀህ ነፃ ነሽ ስትላት የደረቀችው ልክ ከእንቅልፏ እንደነቃ ሰው ምን ሆኜ ነበር ብላ ነቃች የኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን። 13.6K viewsSisay Azusa Revival, edited 10:05