Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የቴሌግራም ቻናል አርማ sisayazusarevivall — Sisay Azusa Revival
ርዕሶች ከሰርጥ:
Part
Woww
Thank
የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.62K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-07-03 15:37:34 በኋላ ይቆጭሀል!

ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ 'ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን' ፀልዬ ተግቼ ቢሆን ኖሮ ትላለህ ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍ ...ስለዚህ #አሁን ፀልዩ #አሁን ራሳቹን ለውጡ #ደክሚያለሁ ብላቹ ቁጭ አትበሉ በኋላ ይቆጫቿል ጊዜ ቆሞ አይጠብቃቹም።
.... ያለፈውን አመት በህይወትህ ላይ ለተከሰተው ድካም ና ውድቀት ምክንያት እያበዛህ ከሶፍ ሶፍ ከቴሌግራም Facebook እየገባህ #ከፀሎት ና ከብዙ #ስኬት ጎለሀል አሁን ግን ለራስህ ማን እንደሆንክ በብዙ ትጋት ና ፀሎት አሳየው እመነኝ ትችላለህ ከአንተ ሚጠበቀው ጠዋት አልጋህ ላይ ህነ ለውሎህ እቅድ ማውጣት ብቻ ነው ።
#Inspire_Ethiopia
#Sisay Azusa

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
4.6K viewsSisay Azusa Revival, edited  12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 15:36:17 ቤተሰቦቼ በጌታ አደሉም ምን ላድርግ?
ደግሞ ህይወትም
#ከበደኝ
#መንፈስ ቅዱስ ለልጆቹ እንዲህ አለኝ
#3MB
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
4.3K viewsSisay Azusa Revival, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 15:35:52 በፀሎቴ የጌታ መገኘት አይሰማኝም
#ለምን?
#አንዳንዴ ደሞ #ይሰማኛል
#ሀጢያት ሰርቼ ነው?ወይስ....
ለኔ መገኘቱ
#24hr ይሰማኛል
እንዴት? ስሙት
(Share እና ሼር)
ብዙ ትምህርቶችን ለማግኘት

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
4.1K viewsSisay Azusa Revival, 12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 21:58:12 አስቸኳይ ማስታወቂያ

Partners Group Bible Study አርብ ይጀምራል ከ 100 ብር ጀምሮ Partner የሆናቹ ሁሉ ተገኙ..በየወሩ Partner 100 ብርም ከዛም በላይ ጌታን ማገልገል ምፈልጉ ተጫኑና ግቡ @BelovedPartners

Azusa Family online ፕሮግራም ማትገኙ ከሁሉም ግሩፖች በቅርቡ ተለይታቹ ትወጣላችሁ ስለዚህ ሁለት ሳምንት የመጨረሻ እድል ተሰቷቸዋል ከአዲሶችም ከዋናዎችም።
እሮብ ና እሁድ ማታ 3:00 የፕሮግራም ቀናት

የወሩ Partner ክፍያ ስለ ደረሰ ሁላቹም ክፈሉ ከ ከቀን 25-30) ... 300 ሰው ቢመዘገብም የላኩት 17 ሰዎች ናቸው #ለጌታ ታማኝ ሁኑ
4.8K viewsSisay Azusa Revival, edited  18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 07:15:08 መዝሙሩ ለኦርቶዶክስ ወንጌል ነበር
መዝሙሩን ግን አላስተዋሉም
ይብራላቸው ሚስጥሩ
#እውነት ነው አዎ እውነት ነው
  sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
5.4K viewsSisay Azusa Revival, 04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 07:00:50 በጠዋቱ ይሄን መዝሙር ስሙ
አሁን ክፈቱት
6.2K viewsSisay Azusa Revival, edited  04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 21:02:37 .... Meditation ምንድ ነው ? ......
የክርስቲያን እና የአህዛብ Meditation
    ልዩነቱ ምኑ ጋ ነው ? የዮጋስ

#በሲሳይ አዙዛ
Meditation/ማሰላሰል ስጀምር
   ምን ይፈጠራል በእኔ ላይ
  sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
6.7K viewsSisay Azusa Revival, edited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 21:32:43 ህይወታቹን የሚቀይር አጭር ንግግር
#በቃ ልትለወጡ ነው
የብዙ ወጣቶች ያለመቀየር ችግር
  sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
7.5K viewsSisay Azusa Revival, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 17:32:42 ሰው እየጠበክ ባልሆነ

አሁንም ቁጭ ብለህ የሚቀይርህ ሰው እየጠበክ ባልሆነ ?... እንደ ጓደኛ አንድ ነገር ልምከራቹ ከእራሳቹ በስተቀር እራሳቹን የሚያድን የለም።
#ዛሬ እቅድ አውጣ
#ዛሬ እቅድህን ጀምር
#ዛሬ ራስህን ከሀጢአት ልምምድ አርቅ
#ዛሬ መዝሙር እየሰማህ መፀለይ ጀምር
      #ራሳቹን መቀየር ጀምሩ

“አንተ ታካች፥ እስከ መቼ ትተኛለህ? ከእንቅልፍህስ መቼ ትነሣለህ?”
  — ምሳሌ 6፥9


sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
8.7K viewsSisay Azusa Revival, edited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-25 07:47:23 ይሄ ትምህርት 100% ይቀይራችኋል
#ጓደኞቻቹ ሼር አድርጉ


መንፈሳዊ ህይወቴ ያልደከመበት
ሚስጥር
#Part 3
ሚስጥር
#Part 3
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
11.7K viewsSisay Azusa Revival, edited  04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ