Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የቴሌግራም ቻናል አርማ sisayazusarevivall — Sisay Azusa Revival
ርዕሶች ከሰርጥ:
Part
Woww
Thank
የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.62K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2024-01-01 21:44:16 #መ እስክ #ሞ
#ም
የ3ቱ ፊደሎች ሚስጥር

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
14.0K viewsSisay Azusa Revival, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-23 13:22:08 መዝሙር አይመለክም

የምናውቀው መዝሙር በአምልኮ መሐል ሲዘመር ከሚመጣብን ትዝታ ወጥተን በመዝሙሩ ሁሉ ውስጥ ንጉሱን መፈለግ ና ማግኘት ማምለክ ይሁንልን።
#Meskerm getu ከተናገረችው
@SisayAzusaRevivall
12.9K viewsSisay Azusa Revival, edited  10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-22 10:22:05 መፅናት አለብህ!

ልጅ እያለን ለመራመድ ስንሞክር ብዙ ጊዜ ደጋግመን እንወድቅ ነበር፤ ከዛ ሰዎች ይስቁብናል በኛ ሁኔታ ይዝናኑ ነበር፤ "ደጋግሜ እየወደኩ ነው...በዛ ላይ የሰው መሳቂያ ከምሆን ባልራመድ ቢቀርብኝስ?!" ብሎ ያቆመ ህፃን ልጅ ግን የለም።

አሁንም በኑሮ ራስህን ለመቻል ወይም በመንፈሳዊ ህይወትህ ለማደግ ስትሞክር የሚገጥምህ ነገር ከባድ ይሆናል፤ በብዙ አቅጣጫ ገፍቶ የሚጥልህ ነገር በዝቶ ይሆናል፤ አሁንም እንደ ልጅነትህ ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ህይወትን ማሸነፍህ ና እግዚአብሔር የተናገረህን መውረስህ አይቀርም! ...ስለዚህ በርታ ሐይልን በሚሰጥህ በክርስቶስ ሁሉን ትችላለህ
#ፀጋውም ይረዳሀል
                       
#Inspire Ethiopia
           
#Sisay Azusa

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.2K viewsSisay Azusa Revival, 07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-11 14:55:16 High School ተማሪዎች
መንፈሳዊ ህይወታቹን እና ጊዚያቹን
እንዴት ማስኬድ አለባቹ
ከህይወቴ ምክር
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
14.6K viewsSisay Azusa Revival, edited  11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-10 18:22:00 በኋላ ይቆጭሀል!

ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ 'ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን' ፀልዬ ተግቼ ቢሆን ኖሮ ትላለህ ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍ ...ስለዚህ #አሁን ፀልዩ #አሁን ራሳቹን ለውጡ #ደክሚያለሁ ብላቹ ቁጭ አትበሉ በኋላ ይቆጫቿል ጊዜ ቆሞ አይጠብቃቹም።
         
#Inspire_Ethiopia
         
#Sisay Azusa

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.6K viewsSisay Azusa Revival, edited  15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 08:52:49 በፀሎቴ የጌታ መገኘት አይሰማኝም
#ለምን?
#አንዳንዴ ደሞ #ይሰማኛል
#ሀጢያት ሰርቼ ነው?ወይስ....
ለኔ መገኘቱ
#24hr ይሰማኛል
እንዴት? ስሙት
(Share እና ሼር)
ብዙ ትምህርቶችን ለማግኘት

sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.7K viewsSisay Azusa Revival, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-08 20:37:10 ሁሉም ነገር ከተስፋ ነው ሚጀምረው ከምንም ነገር በላይ ተስፍቹን ጠብቁ ሁሌም ተስፋ አድርጉ ተስፋቹን አስቡ ያኔ አቅም ይበዛላችኋል።
@SisayAzusaRevivall
14.1K viewsSisay Azusa Revival, edited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-04 07:10:45 መላእክት እግዚአብሔርን የሚያመልኩት እንዴት ነው?
———————————————————
መላእክት በትሕትና ያመልካሉ።
መላእክት በአክብሮት ያመልካሉ።
መላእክት በፍርሃት፣በድንቅ እና በፍርሃት ያመልካሉ::
መላእክት ያለማቋረጥ ያመልካሉ::
መላእክት በጋለ ስሜት ያመልካሉ
::
13.7K viewsSisay Azusa Revival, edited  04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-03 22:35:51 #ሚስት ሆነች የሚባለው መቼ ነው ?

  #ቀለበት ያሰራቹ ሰአት ወይስ ?
 
#ማታ አብራቹ Sex ያረጋቹ ሰአት
         (#ቃል ኪዳን ና #Sex )

ይሄን ሚስጥር ስሙት
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.0K viewsSisay Azusa Revival, edited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-02 07:53:57 የዚህ መዝሙር ግጥም ገርሞኛል
ምን አይነት መዝሙር ነው

ግጡሙን ተመስጣቹ ስሙት
12.6K viewsSisay Azusa Revival, edited  04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ