Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የቴሌግራም ቻናል አርማ sisayazusarevivall — Sisay Azusa Revival
ርዕሶች ከሰርጥ:
Part
Woww
Thank
የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.62K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-01-28 07:56:51 በፈተና ብዛት ያጎበዝከው ልቤ
Worship
@SisayAzusaRevivall
12.8K viewsSisay Azusa Revival, edited  04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-26 19:04:46 Azusa Family ግሩፑ ሊጠፍ ነው
ማሳሰቢያ ለ Azusa Family ላሉ ሁሉ

*በዚህ ወር Azusa Family ሁሉም ግሩፖች ወደ አንድ ግሩፕ ሊመጡ ስለሆነ ሌሎች ግሩፖች ይጠፍሉ ታማኞች ወደ አዲስ ግሩፕ ተለይተው ይገባሉ...#ትምህርቶችን ፅፍቹ የማትልኩ ና Online የማትገኙ ሁላቹም በዚህ ወር ከግሩፑ ሳስወጣቹ ከታላቅ ሀዘን ጋር ነው #ይሄ ወር የመጨረሻ እድላቹ ነው ያመለጣቹን ትምህርቶች ረጋ ብላቹ ሰምታቹ በ 15 ቀን ውስጥ ላኩ።#ቁም ነገረኛ ሁኑ ለውጥ ዋጋ ሳያስከፍልና ካለ ትጋት አይመጣም።

“ሰነፍ አጥብቆ ይመኛል፤ አንዳችም አያገኝም፤ የትጉዎች ምኞት ግን ይረካል።”
— ምሳሌ 13፥4 (አዲሱ መ.ት)


አጠቃላይ አዙዛ ፍሚሊዎች ብቻ ኮንፈረንስ የካቲት 2* ከ 3:00 - 8:00 በአካል ሁላቹንም አጊቼ ለሁላቹም እጅ ጭኜ እፀልያለሁ
13.3K viewsSisay Azusa Revival, edited  16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-23 21:19:38 እግዚአብሔር በእናንተ እንዲሰራ
ይሄን አድርጉ
#ከማስተርስ ወደ #ኬጂ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
      ይ ላ ሉን

ሚስጥሩን ተናግሬያለሁ ስሙት
13.1K viewsSisay Azusa Revival, edited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-20 21:29:29
ሊሊዬ Truth Worship
11#MB
@SisayAzusaRevivall
13.5K viewsSisay Azusa Revival, edited  18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-19 16:11:02
በነፍስ ውስጥ ያለው ሰው

ቆላስይስ 3 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር አውልቃችሁ ስለ ጣላችሁ እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ።
¹⁰ የፈጣሪውን መልክ እንዲመስል በዕውቀት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችኋል፤

#Azusa Family Teaching
13.9K viewsSisay Azusa Revival, edited  13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-18 00:38:12 የጥበቡ ወርቅዬ Worship ተለቀቀ

@SisayAzusaRevivall
12.8K viewsSisay Azusa Revival, edited  21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-16 22:11:08
እኔም ይሄን ጥፊ በቅርቡ እጀምራለሁ
(ንቁ አምልኮ ምን እንደሆነ ተረዱ)
@SisayAzusaRevivall
12.9K viewsSisay Azusa Revival, edited  19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 19:36:38

13.1K viewsSisay Azusa Revival, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-12 20:18:04 My Holy Spirit #Sisay Azusa

#መንፈስ ቅዱስ ማለት ለእኔ ከእግዚአብሔር #አብ የተቀበልኩት የእርስቴ መያዣ ነው።..ሰማይን ባሰብኩ ቁጥር ወላጅ አልባነትና እንዲሁም ተስፍ የመቁረጥ ስሜት እንዳይሰማኝ #ከአብ አባት የተሰጠኝ በሰማይ ካለው ተስፍዬ ጋ የሚስተካከል የርስቴ ዋስትና ነው ነው ...ደግሞም እንግዳ በሆንኩበት በዚህ ምድር ለኔ የሰማያዊው አለም ነፀብራቅ ና የአብን አባትነት የማጣጥምበት የአብ አባት ነፀብራቅ ነው። My Holy Spirit

ኤፌሶን 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³... በእርሱ በመሆን ተስፋ ሆኖ በተሰጠው በመንፈስ ቅዱስ ማኅተም ታትማችኋል።
¹⁴ ለክብሩ ምስጋና ለመሆን የእግዚአብሔር የሆኑት እስኪዋጁ ድረስ፣ እርሱ ለርስታችን ዋስትና የሚሆን መያዣ ነው።
#SisayAzusa
@SisayAzusaRevivall
12.8K viewsSisay Azusa Revival, edited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-08 13:20:52 በትግራይ የእግዚአብሔርን ክብርን
     ለመግለጥ ይሄን አድርጉ
#በትግራይ ላሉ አማኞች ና ወጣቶች
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.2K viewsSisay Azusa Revival, edited  10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ