Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የቴሌግራም ቻናል አርማ sisayazusarevivall — Sisay Azusa Revival
ርዕሶች ከሰርጥ:
Part
Woww
Thank
የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.62K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-09-17 17:15:35
የእውነተኛ አምልኮ አመት
2016
...“እርሱ ቸር ነው፣ፍቅሩም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል እያሉ ዘመሩ።
ከዚያም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በደመና ተሞላ የእግዚአብሔር ክብር የአምላክን ቤተ መቅደስ ሞልቶት ስለ ነበር፣ ከደመናው የተነሣ ካህናቱ አገልግሎታቸውን ማከናወን አልቻሉም።
2 ዜና መዋዕል 5:13-14
13.4K viewsSisay Azusa Revival, edited  14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 13:49:25 በሀገረኛ ዜማ #1ኛ መዝሙር
    #ከቻላቹ በ Speakers
ቀን ወጣልኝ አዲስ መዝሙር
Hayleyesus Zebre
 sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
12.8K viewsSisay Azusa Revival, edited  10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 17:17:18 ከሲሳይ አዙዛ ጋ አሁን ይፀልዩ
#እሳትን የማካፈል ፀሎት
#እግዚአብሔር የመፈለግ መንፈስ
የልሳኑ ትርጉም ኢዩኤል 2: 4-30
ካለው የቃሉ ሀሳብ ጋር የተገናኘ ነው
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
12.9K viewsSisay Azusa Revival, edited  14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-09 13:26:28 ወንጌል ስርጭት ስትወጡ ይሄን አድርጉ

1,#ፊታቹን መታጠብ ና በሚገባ መብላት
2,#ፀሎት ማድረግ ና የምትሉትን መዘጋጀት
3,#ጥርሳቹን እና ምላሳቹን በሚገባ መቦረሽ
4,#ብዙ ህዝብ ሊገኝበት ና ቢያንስ ንግግራቹን ለ አንድ ደቂቃ ሊሰሙት ወደሚችልበት ስፍራ መሄድ ለምሳሌ :- የታክሲ ሰልፍ ወዘተ..

እነዚህን ሳታደርጉ አትውጡ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
13.3K viewsSisay Azusa Revival, edited  10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-07 07:23:11 የሲሳይ የመዝሙር ግብዣ
ይሄን #መዝሙር ሰምታቹ #የመንፈስ ቅዱስ #ርሀብተኛ አለመሆን #አትቹሉም
ህይወቴ በዚህ #መዝሙር ተሰርቷል
5.7MB
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
12.6K viewsSisay Azusa Revival, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-03 20:45:15 እንዴት ነበር የዛሬው ትምህርት ና ክብር
comment አድርጉ ለጌታ ክብር

13.6K viewsSisay Azusa Revival, edited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-02 21:02:42 በአብ ፊት የመግባት ድፍረታቹ የኢየሱስ ደም ነው።
13.2K viewsSisay Azusa Revival, edited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-02 11:33:14 #በመንፈስ ቅዱስ ተስፍ ቆርጫለሁ
        ምን  ላድርግ
#ብፀልይም ምንም አልተሞላሁም
ከዚህ በኋላ አልፀልይም
#ይስሙት መልስ አለ
ከህይወቴ የአስተማርኩት
  sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ

@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
12.7K viewsSisay Azusa Revival, edited  08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-29 16:19:27 ምወድህ ምክንያት ኖሮኝ ነው
ኢየሱስ ኢየሱስ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
12.6K viewsSisay Azusa Revival, edited  13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 17:01:00
ያደከማቹ ሰይጣን አደለም ተለቋል


ተጫኑት ተጫኑት
live ከ Studio
ማታ ብዬ ነበር አሁን እዩት
2.2K viewsSisay Azusa Revival, edited  14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ