My Holy Spirit #Sisay Azusa #መንፈስ ቅዱስ ማለት ለእኔ ከእግዚአብሔር #አብ የተቀበልኩት የእርስቴ መያዣ ነው።..ሰማይን ባሰብኩ ቁጥር ወላጅ አልባነትና እንዲሁም ተስፍ የመቁረጥ ስሜት እንዳይሰማኝ #ከአብ አባት የተሰጠኝ በሰማይ ካለው ተስፍዬ ጋ የሚስተካከል የርስቴ ዋስትና ነው ነው ...ደግሞም እንግዳ በሆንኩበት በዚህ ምድር ለኔ የሰማያዊው አለም ነፀብራቅ ና የአብን አባትነት የማጣጥምበት የአብ አባት ነፀብራቅ ነው። My Holy Spirit ኤፌሶን 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³... በእርሱ በመሆን ተስፋ ሆኖ በተሰጠው በመንፈስ ቅዱስ ማኅተም ታትማችኋል። ¹⁴ ለክብሩ ምስጋና ለመሆን የእግዚአብሔር የሆኑት እስኪዋጁ ድረስ፣ እርሱ ለርስታችን ዋስትና የሚሆን መያዣ ነው። #SisayAzusa @SisayAzusaRevivall 12.8K viewsSisay Azusa Revival, edited 17:18