Get Mystery Box with random crypto!

Sisay Azusa Revival

የቴሌግራም ቻናል አርማ sisayazusarevivall — Sisay Azusa Revival
ርዕሶች ከሰርጥ:
Part
Woww
Thank
የሰርጥ አድራሻ: @sisayazusarevivall
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.62K
የሰርጥ መግለጫ

ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-03-16 09:58:05
ጴንጤ ከሆናቹ ይሄን ልታውቁ ይገባል

ለ እናት ና አባቶቻቹ አሰሙ
ለ ለቸርቻቹ ሰዎች አሰሟቸው

የፕሮቴስታንት እምነት 5*መሰረታዊ አስተምህሮዎች እና በየቤተክርስቲያኑ ያሉ የአስተምህሮ ልዩነቶች እና ምክንያቶች።
     
@SisayAzusaRevivall
15.9K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 09:13:55
ለወጣቶች ምክር
በነፍስ ውስጥ ያለው ሰው
!!!

የማይደርስ ነገር የለም.. ልታስተውሉ የሚገባው ግን ነገ የሚደርስብህ ዛሬ የደረስክበት የመረዳትህ ና የምርጫ ውጤት ነው። መሆን የምታፈልገውን ሰው እንዳትሆን የሚከልክልህን በነፍስህ ውስጥ ያለውን ሰው ታገለው እንጂ አታባብለው ካልሆነ ነገ ያስለቅስሀል።

           ምሳሌ 6
⁹ አንተ ታካች፥ እስከ መቼ ትተኛለህ? ከእንቅልፍህስ መቼ ትነሣለህ?
¹⁰ ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂት ታንቀላፋለህ፥ ትተኛም ዘንድ ጥቂት እጅህን ታጥፋለህ፤
¹¹ እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥ ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።

@SisayAzusaRevivall
13.9K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-13 19:34:37
ላገባት ነው በ Video #አብ ቸር ነው
#Jehovah You i trust in You
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
— ምሳሌ 31፥10
13.3K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-13 14:17:52
Finally ላገባት ነው #

“ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።”
— ማርቆስ 10፥18
14.8K viewsSisay Azusa Revival ️, 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-10 10:19:47 ሳምንታቹ እንዴት እንደ ነበረ ካወቃቹ ቀጣይ ምን እንደምትሆኑ ማወቅ አይከብዳቹም ለራሳቹ ትኩረት ስጡ እድሚያቹ በሄዱ ቁጥር ትርፉ ፀፀት ነው።

⁹ አንተ ታካች፤ እስከ መቼ ትተኛለህ? ከእንቅልፍህስ መቼ ትነሣለህ?
¹⁰ ጥቂት ማንቀላፋት፤ ጥቂት ማንጐላቸት፤ እጅን አጣጥፎ “እስቲ ጥቂት ልረፍ” ማለት፤
¹¹ ድኽነት እንደ ወንበዴ፣ ዕጦትም መሣሪያ እንደ ታጠቀ ሰው ከተፍ ይልብሃል።
ምሳሌ 6 (አዲሱ መ.ት)
@SisayAzusaRevivall
12.6K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-05 20:51:04 ምርጡ የሲሳይ አዙዛ የመዝሙር ግብዣ
ለ አመታት የሰማሁት መዝሙር ነው
@SisayAzusaRevivall
13.7K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-05 14:12:10 3 ጊዜ ተቃወሙት

በልቤ አንድ ነገር አሰብኩ ለውጥ ለጥቂት ሰዎች ብቻ የተፈቀደ ነገር ነው ወይ አልኩ ...
     እግዚአብሔር ማንንም ድሀ ና ሀብታም ወይም ሰነፍ ና ጎበዝ አድርጎ አልፈጠረም የሰው ልጅ ምርጫ እንጂ።
#በነፍሳቹ ውስጥ ያለውን #አሮጌውን ሰው #መፀለይ #መትጋት የማይፈልገውን ሰው በቀን 3 ጊዜ እንኳን ተቃወሙት።


“ሰነፍ አጥብቆ ይመኛል፤ አንዳችም አያገኝም፤ የትጉዎች ምኞት ግን ይረካል።”
  — ምሳሌ 13፥4 (አዲሱ መ.ት)


@SisayAzusaRevivall
12.9K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-22 20:41:06 ለእናቶቻቹ የመዝሙር ግብዣ
ለአባቶቻቹ የመዝሙር ግብዣ
አሰሟቸውና ተመረቁ
#የድሮ መዝሙር
@SisayAzusaRevivall
13.2K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-21 21:04:59 የሲሳይ አዙዛ የመዝሙር ግብዣ
@SisayAzusaRevivall
12.9K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-18 21:16:16 አልቻልኩም ኢየሱስን አመልካለሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@SisayAzusaRevivall
13.8K viewsSisay Azusa Revival ️, edited  18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ