Get Mystery Box with random crypto!

Seyoum Teshome

የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome S
የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome
የሰርጥ አድራሻ: @realseyoum
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-06 17:53:49 Watch "ዋናው ጠላቴን አውቄዋለሁ | ስዩም ተሾመ አመረረ ክስ ሊመሰርት ነው | አማራን ለምን ይገሉታል ? አስገዳዩ ማን ነው? | ጠላትን እስከ ሸለምከው ድረስ ጥቃቱን" on YouTube

10.1K viewsSeyoum Teshome, 14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 16:54:04
የነፃ ውይይት ቻናልን ያለ ምንም ምክንያት ለ23ኛ ግዜ ዘግተውታል! ቻናሉን የሚዘጉት እውነትን ለማፈን እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነው። እኔ ደግሞ መቼም ቢሆን እውነትን መናገር እና ኢትዮጵያዊነትን ማቀንቀን አላቆመም!
11.1K viewsSeyoum Teshome, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 17:29:27 Watch "የመንግስት እና ፋኖ ትንቅንቅ ወዴት እያመራ ነው | መንግስት ፋኖን ፈርቶታል ? | የጌታቸው ረዳ ቡድን በጠላትነት ተፈርጇል" on YouTube

11.8K viewsSeyoum Teshome, 14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 16:51:34
We had a great time and a memorable day.

Hiking location: #Wenchi crater lake

Aesop Hiking (@AddisAlexander)

Hiking Date :- April 30, 2023 (ሚያዝያ 22, 2015)

@Aesophikersgallery


Stay tuned

We will come back Soon with Beautiful Hiking.


Group @Aesop_Hiking
Channel @aesop_999
Gallery @Aesophikersgallery



#lifestyleandleisure  #Daytrip #AesopHikingandCamping #lakewonchihiking
11.3K viewsSeyoum Teshome, 13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 16:59:36 Watch "ብሔርተኝነት እና አደጋ ውስጥ የገባው የኢትዮጵያ ህልውና | የጠ/ሚ አብይ ማስጠንቀቂያ ለኤርትራ አይደለም| በአማራ ጉዳይ ጣልቃ የገቡት ሁለቱ ኃያል ሃገራት" on YouTube

11.5K viewsSeyoum Teshome, 13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 17:25:34

13.3K viewsSeyoum Teshome, 14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 16:43:20 ይቅርብን!!!!!

ጠቅላዩም ታረቁ፤ ጌችየም ታረቀ፤
ቀረ የድሃ ልጅ...
በየሸለቆው ስር፤ ዛቱ  እንደወደቀ፤
አይተኩስም ነበር...
አይዘምትም ነበረ ፤ ይኸን ቀን ባወቀ።

እንደዚህ መታረቅ፤ ሳለ በቤታችሁ፤
መኳንንቱ ሁሉ...
ለወንበር ስትሉ...
ግደለው ግደለው ለምን ትላላችሁ??

ከዛሬ ጀምሮ....
ይቅርብን ግዴለም...
ኧረ ዘራፍ ማለት ፤ ለሞት መጠራራት፤
ከእንግዲህ በዃላ...
በጦቢያ ሰማይ ስር...
ወየው ወየው አትበል፤ የወንድ ልጅ እናት፤
የሷ ልጅ ተገድሎ....
አዝማቾች መልሰው....
የተቃቀፉ እለት፤ንዳማ የሞላው ፤ሌላ ለቅሶ አለባት።
እ.....ህ....



ጦማሪና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ
<<መንግስት ከህውሃትና ሸኔ ጋር የገባበትን ግጭት በድርድር እየፈታ ነው፣ከፋኖ ጋርም በተመሳሳይ መፈፀም አለበት>>በማለት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስተያየቱን ሰጥቷል።




◇◇◇◇◇
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ

@Alexander_Aesop

Telegram

Chat

Twitter
13.2K viewsSeyoum Teshome, 13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 19:17:07
ጦማሪና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ <<መንግስት ከህውሃትና ሸኔ ጋር የገባበትን ግጭት በድርድር እየፈታ ነው፣ከፋኖ ጋርም በተመሳሳይ መፈፀም አለበት>>በማለት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስተያየቱን ሰጥቷል።
11.7K viewsSeyoum Teshome, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 19:22:50

13.5K viewsSeyoum Teshome, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 22:20:40
ወንጪን በነፃ መጎብኘት የሚሹ ሁለት ሰዎች እጃችሁን አውጡ
***********
ይሄ ያራዳ ልጅ በቀጣዩ እሁድ ወንጪ ሃይቅን እንጎብኝ እያለ ነው! ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://utentic.app/trip/d56285d0-615d-43ef-b0c2-fa151212a7c6
3.7K viewsSeyoum Teshome, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ