Get Mystery Box with random crypto!

Seyoum Teshome

የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome S
የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome
የሰርጥ አድራሻ: @realseyoum
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-06 00:18:08
በጎፈንድሚ አማካኝነት ለመቄዶንያ የሚደረገው ድጋፍ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ በ100,000 ጨምሮ አሁን ላይ 315ሺህ ደርሷል! #መቄዶንያ https://gofund.me/216b39ce
7.0K viewsSeyoum Teshome, 21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:39:32
ለመቄዶንያ በጎፈንድሚ እየተደረገ ያለው እርብርብ እጅግ በጣም አስገራሚ ነው! #መቄዶንያ https://gofund.me/216b39ce
7.3K viewsSeyoum Teshome, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:00:29
#Top_Donations #መቄዶንያ https://gofund.me/216b39ce
6.7K viewsSeyoum Teshome, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 21:51:15
በእናንተ እርብርብ እና ድጋፍ እንሆ እዚህ ደርሰናል! #መቄዶንያ https://gofund.me/216b39ce
6.7K viewsSeyoum Teshome, edited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 21:48:04 https://www.youtube.com/live/bQBl1nN6zXk?feature=share
1.6K viewsSeyoum Teshome, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 19:20:01 https://www.wegenfund.com/causes/lamaqeedoneyaa-hhenetsaa-bare-enaa-masekote-eneget/
1.9K viewsSeyoum Teshome, 16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 19:10:15 For decades, U.S.-trained officers —from Haiti’s Philippe Biamby and Romeo Vasquez of Honduras to Egypt’s Abdel-Fattah el-Sisi and Mohammad Zia-ul-Haq of Pakistan— have overthrown U.S.-allied governments all over the world. Rarely, however, have so many coups been so concentrated in a region over such a short period of time.   

Last fall, after returning from a trip, alongside other top State Department and Pentagon officials to the Sahelian states of Burkina Faso, Mali, Mauritania, and Niger, Ambassador Victoria Nuland was upbeat. “We went to the region in force. We were looking, in particular, at how the U.S. strategy towards the Sahel is working. This is a strategy that we put in place about a year ago to try to bring more coherence to our efforts to support increased security,” she said during an October conference call with reporters.

After Rolling Stone pointed out that U.S.-trained military officers had conducted seven coups in these same countries—Burkina Faso, three times; Mali, three times; and Mauritania, one time—since 2008, Nuland was less sanguine. “Nick, that was a pretty loaded comment that you made,” she replied. “Some folks involved in these coups have received some U.S. training, but far from all of them.”

https://www.rollingstone.com/politics/politics-features/west-africa-coup-american-trained-soldier-1234657139/
2.2K viewsSeyoum Teshome, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 16:28:28 https://www.youtube.com/live/bQBl1nN6zXk?feature=share
4.3K viewsSeyoum Teshome, 13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 20:05:50 ለሁሉም ኢትዮጵያዊ!
በሀገር ውስጥም በውጭም ለሚኖሩ!
ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት
እሁድ የካቲት 26/ March 5 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ አንድ ሚሊዮን ዶላር/ $ 1,000,000 ለመቄዶንያ ለማሰባሰብ ቀጠሮ ተይዟል https://t.me/Mekedonia7979
5.0K viewsSeyoum Teshome, 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 20:03:10 ለሁሉም ኢትዮጵያዊ!
በሀገር ውስጥም በውጭም ለሚኖሩ!

ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት
እሁድ የካቲት 26/ March 5 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ አንድ ሚሊዮን ዶላር/ $ 1,000,000 ለመቄዶንያ ለማሰባሰብ ቀጠሮ ተይዟል።

ቦታ:- ባሉበት ሆነው በ'online'
YouTube ላይ በDonkey Tube

ሰዓት:- እሁድ የካቲት 26 ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ 1ሚሊዮን ዶላር እስኪሞላ።

ከውጪ ሀገር ለምትመጡ ኢንሽር፣ መድሀኒቶች፣ ቅባት፣ ቫዝሊን፣ ግላቭ፣ ቫይታሚኖች፣ አልባሳትና ጫማ፣ ኤሌክትሮንክ እቃዎች እና የፕሮዳክሽን እቃዎችን ይዘውልን ቢመጡ ደስ ይለናል።

ሀገር ወስጥ ያላችሁ የመቄዶንያ ቤተሰቦች እየመጣችሁ ጎብኙን!

አዲስ አበባ- አያት ፀበል ፊትለፊት
ሀረር- ደከር ማሪያም ፊትለፊት
ድሬዳዋ-ቀበሌ 5 ኮካ ወጣት ማዕከል
ደሴ- መገናኛ ባጃጅ ተራ ጎን
አደዋ- መናህሪያ አጠገብ
ጋምቤላ- ኦፔኖ 1ኛ ኮብልስቶን ገባ ብሎ
ሻሸመኔ- ተ/ሐየማኖተ ቤ/ከረሰቲያን ጎን
አዳማ- ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ
ጎሬ- ቆንሲል አጠገብ
በኬ-

በሁሉም ቅርንጫፎች ሰርግ፣ልደት፣ ሰደቃ፣ ክርስተና፣ ኒካህ፣ ምረቃ፣ መልስ፣ ሙትዓመት እና ሌሎች ዝግጅቶችን በመቄዶንያ ያድርጉ!

በኢትዮጵያ ለምትኖሩ
8161 ላይ OK ብለው ቴክስት ያድርጉ
ለበለጠ መረጃ 8131 ይደውሉ

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ
USA ስልክ: +1-301-814-4883
                  +1-703-4856475


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ፣ የዳሸን ባንክ፣ አቢሲንያ ባንክ እና የአባይ ባንክ ሁሉም ሂሳብ ቁጥሮቻችንም 8161 ናቸው
GoFundMe: Mekedonia Charity Homes
Cash App: 240-840-6256
Zelle: 240-840-6256

  ለበለጠ መረጃ 8131  እና 0940404040/0970707070 ላይ ይደውሉ!

https://www.facebook.com/mekedoniainfo
https://t.me/Mekedonia7979

https://gofund.me/216b39ce

tiktok.com/@mekedonia1
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማሕበር
5.1K viewsSeyoum Teshome, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ