Get Mystery Box with random crypto!

Seyoum Teshome

የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome S
የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome
የሰርጥ አድራሻ: @realseyoum
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-10-11 16:25:55 Watch "ለአማራ እና ፋኖ ከቄሮ ማስጠንቀቂያ ጀርባ | ፕሬዝዳንቷ አብይን ተቃወሙ አፈነገጡ ? ፈፅሞ አስቤውም ገምቼውም የማለውቀውን ነገር ነው የፈፀሙ" on YouTube

13.8K viewsSeyoum Teshome, 13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 00:38:49 ፓስፓርትን በተመለከተ የተከፈቱ ሀሰተኛ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የኢፕድ መረጃ ማጣሪያ ዳሰሳ አድርጓል

በአጭበርባሪዎቹ ላይ ርምጃ እየተወሰደ መሆኑንም አረጋግጠናል
***
ሰሞኑን ለኢፕድ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ከሚደርሱት የመረጃዎችን አጣሩልን ጥቆማዎች መካከል ከፓስፓርት አገልግሎት ጋር በተያያዘ የተከፈቱ የቴሌግራም አካውንቶችን የተመለከተው ይገኝበታል።

በኢሜግሬሽን እና ዜግነንት አገልግሎት ስም እና በሚሰጠው አገልግሎት ዙሪያ የተከፈቱ እና በዚያ በመጠቀም ተገልጋዩ ላይ መደናገርና የገንዘብ ማጭበርበር የሚፈጽሙ ሀሰተኛ ገጾች እንዳሉ ማረጋገጥ ተችሏል።

ብዙዎቹ በርካታ ተከታይ ያላቸው በተቋሙ ስም የተከፈቱና ፓስፓርት እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በተመለከተ መስፈርቶችን በመጥቀስ ገንዘብ የሚጠይቁ መሆናቸውን የኢፕድ መረጃ ማጣሪያ አረጋግጧል።

የኢፕድ መረጃ ማጣሪያ ያነጋገራቸው የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት በተቋማቸው ስም በርካታ ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናሎች ተከፍተው ህብረተሰቡን በማጭበርበር ላይ መሆናቸውን እናውቃለን፤ በዚህ ማጭበርበር ላይ የተሳተፉ ግለሰቦች ላይም ሕጋዊ ርምጃ ወስደናል ብለዋል።

በቀጣይም መሥሪያ ቤታቸው ይህንኑ ተግባሩን አጠናክሮ ይቀጥላል ያሉት ወ/ሮ ሰላማዊት፤ ኅብረተሰቡም ይህንን ተገንዝቦ ሕጋዊውን መንገድ እና በተቋሙ ትክከለኛ የቴሌግራም ቻናል ላይ የሚለቀቀውን መረጃ ብቻ እንዲከታተል አሳስበዋል።

ትክክለኛው የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎች ሊንክ ከታች ተያይዟል።

https://t.me/IcsEthiopiaOfficial

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=887563862734676&id=100044432109537&mibextid=Nif5oz
12.6K viewsSeyoum Teshome, 21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 00:13:57
ከምሬ ነው
15.4K viewsSeyoum Teshome, 21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 17:28:46
እነዚህ ሰዎች የሚናገሩትን ያውቃሉ! ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ሆነ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት የሚናገሩትን ጠንቅቀው ያውቃሉ። ቂምና ጥላቻ የሚነዙት ባለማወቅ ተሳስተው አሊያም በስሜት ተገፋፍተው አይደለም። ከዚያ ይልቅ አውቀው እና አቅደው፣ "ስለ ማን ምን ብናገር የትና መቼ ምን ሊከሰት ይችላል?" የሚለውን አውጥተው እና አውርደው፣ ለክፋትና ተንኮልን ዕቅድ እና ግብ አስቀምጠው፣ ለዚሁ ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት ተመድቦላቸው የሚሰሩ ባንዳዎች ናቸው።

ባንዳነት የአመለካከት ልዩነት ወይም የፖለቲካ አቋም አይደለም። ባንዳነት ተወልደው ባደጉበት ማህብረሰብ ላይ ሸርና አሻጥር የሚፈፀምበት በምድር ላይ እጅግ የከፋ ሰይጣናዊ ተግባር ነው። ባንዳዎች ከዘር ዘር የሚተላለፍ የክህደት በሽታ ነው።

ሺ/አ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ የአማራ ህዝብን በችጋር የፈጀ፣ በተራበ ህዝብ ስም የተሰበሰበውን 300 ሺህ ዶላር ዘርፎ የሸሸ፣ አሁን ደግሞ የአማራን ህዝብ በጦርነት ለማጫረስ ቆርጦ የተነሳ፣ ባንዳ የባንዳ ልጅ፣ ዘር አጥፊ ወንጀለኛ ነው። የሚናገረው እና የሚያደርገው ነገር በሙሉ ከዚህ አንፃር መታየትና ለፍርድ መቅረብ ያለበት የደም ነጋዴ ነው!
14.7K viewsSeyoum Teshome, edited  14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 17:01:30 Watch "ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ንቅናቄ ጀርባ | የጠቅላይ ሚኒስትሩ ኳስ ጨዋታ ያስነሳው አቧራ | ለአቶ ግዛው የማያዳግም ምላሽ ቀይ መስመሩን አትለፉ" on YouTube

2.0K viewsSeyoum Teshome, 14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 16:12:16
World leaders know the truth about the war in Ukraine. But none of them tell the truth except #Isaias_Afwerki! The one & only one who got the gut to tell the bitter truth to the hegemonic imperialists @AbiyAhmedAli @CyrilRamaphosa @StateHouseKenya @BeyeneRussom
8.6K viewsSeyoum Teshome, 13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 16:49:52 Watch "የአሜሪካ ማባበያ ምስጢር | አሜሪካንን ከጨዋታ ውጪ ያደረገው ጥምረት እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚስጥር የያዙት ጉዳይ" on YouTube

7.9K viewsSeyoum Teshome, 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-30 17:08:08 Watch "አለምን ለሁለት የከፈለው BRICS እና ኢትዮጵያ አሜሪካ ፍረጃውን ለምን አነሳች? የሳምንቱ ጉዳዮች || ስዩም ተሾመ ከ ውብሸት ታዬ ጋር" on YouTube

8.9K viewsSeyoum Teshome, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 16:55:58
ሰው ጥሩ!
16.6K viewsSeyoum Teshome, 13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 16:39:08
የሚያበሳጨው የብርቱካን ሚደቅሳ መልቀቅ አይደለም። በእሷ ጥረት የተገነባው የምርጫ ቦርድ ለወያኔ ተብሎ መፍረሱ ነው። ይሄ የመጨረሻ ኪሳራ ነው። ለብልፅግና ፓርቲ ውድቀት፣ ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ክሽፈት ነው። ይህ ቪዲዮ የተቀረፀው የብርቱካን ከሃላፊነት መልቀቅ ሳይሰማ ነው። የተፈጠረውን ችግር በውይይት ይፈታል የሚል ተስፋ ነበረኝ።

የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች መተዳደሪያ አዋጅ ላይ የተሰረዘ ፓርቲ ስምና ንብረት ተመልሶ የሚሰጥበት አግባብ ከሌለ ከምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር ጋር አተካራ መግጠም አስፈላጊነቱ አይታየኝም። ከህግ አግባብ ውጪ የሆነን ነገር ከተለመደው የአሰራር ሂደት ውጪ በሆነ መንገድ መፍታት እየተቻለ ብርቱካን ሚደቅሳ ከሃላፊነት እንድትለቀቅ ማድረግ የመጨረሻ ኪሳራ ነው። አሁንም ቢሆንም ጉዳዩን በሰከነ መንገድ ማየትና መፍታት የሚቻልበት አግባብ ይኖራል የሚል ተስፋ አለኝ። ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን ነገሩ የማይሽር ጠባሳ ትቶ የሚያልፍ መሆኑን ልታውቁት ይገባል።
15.8K viewsSeyoum Teshome, 13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ