Get Mystery Box with random crypto!

Seyoum Teshome

የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome S
ርዕሶች ከሰርጥ:
Tikvahethiopiafamilymekelle
የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome
ርዕሶች ከሰርጥ:
Tikvahethiopiafamilymekelle
የሰርጥ አድራሻ: @realseyoum
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.68K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-03 16:59:36 Watch "ብሔርተኝነት እና አደጋ ውስጥ የገባው የኢትዮጵያ ህልውና | የጠ/ሚ አብይ ማስጠንቀቂያ ለኤርትራ አይደለም| በአማራ ጉዳይ ጣልቃ የገቡት ሁለቱ ኃያል ሃገራት" on YouTube

11.5K viewsSeyoum Teshome, 13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 17:25:34

13.3K viewsSeyoum Teshome, 14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 16:43:20 ይቅርብን!!!!!

ጠቅላዩም ታረቁ፤ ጌችየም ታረቀ፤
ቀረ የድሃ ልጅ...
በየሸለቆው ስር፤ ዛቱ  እንደወደቀ፤
አይተኩስም ነበር...
አይዘምትም ነበረ ፤ ይኸን ቀን ባወቀ።

እንደዚህ መታረቅ፤ ሳለ በቤታችሁ፤
መኳንንቱ ሁሉ...
ለወንበር ስትሉ...
ግደለው ግደለው ለምን ትላላችሁ??

ከዛሬ ጀምሮ....
ይቅርብን ግዴለም...
ኧረ ዘራፍ ማለት ፤ ለሞት መጠራራት፤
ከእንግዲህ በዃላ...
በጦቢያ ሰማይ ስር...
ወየው ወየው አትበል፤ የወንድ ልጅ እናት፤
የሷ ልጅ ተገድሎ....
አዝማቾች መልሰው....
የተቃቀፉ እለት፤ንዳማ የሞላው ፤ሌላ ለቅሶ አለባት።
እ.....ህ....



ጦማሪና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ
<<መንግስት ከህውሃትና ሸኔ ጋር የገባበትን ግጭት በድርድር እየፈታ ነው፣ከፋኖ ጋርም በተመሳሳይ መፈፀም አለበት>>በማለት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስተያየቱን ሰጥቷል።




◇◇◇◇◇
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ

@Alexander_Aesop

Telegram

Chat

Twitter
13.2K viewsSeyoum Teshome, 13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 19:17:07
ጦማሪና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ <<መንግስት ከህውሃትና ሸኔ ጋር የገባበትን ግጭት በድርድር እየፈታ ነው፣ከፋኖ ጋርም በተመሳሳይ መፈፀም አለበት>>በማለት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስተያየቱን ሰጥቷል።
11.7K viewsSeyoum Teshome, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 19:22:50

13.5K viewsSeyoum Teshome, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 22:20:40
ወንጪን በነፃ መጎብኘት የሚሹ ሁለት ሰዎች እጃችሁን አውጡ
***********
ይሄ ያራዳ ልጅ በቀጣዩ እሁድ ወንጪ ሃይቅን እንጎብኝ እያለ ነው! ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://utentic.app/trip/d56285d0-615d-43ef-b0c2-fa151212a7c6
3.7K viewsSeyoum Teshome, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 21:48:50 ይሄ ያራዳ ልጅ በቀጣዩ እሁድ ወንጪ ሃይቅን እንጎብኝ እያለ ነው! ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://utentic.app/trip/d56285d0-615d-43ef-b0c2-fa151212a7c6
4.6K viewsSeyoum Teshome, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 18:07:26 ሱዳኖች የኢትዮጵያን መሬት የያዙት ሀገራችን አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷን አውቀውና ጠብቀው ነው። በአንፃሩ ሱዳን አጣብቂኝ ውስጥ በገባችበት ወቅት የተወሰደብንን መሬት የማንስመልስበት ምክንያት ምንድነው? እነሱ ሰላምና መረጋጋት ውስጥ ከገቡ በኋላ በሃይል የያዙትን የኢትዮጵያ ግዛት ይመልሳሉ ብሎ መጠበቅ የዋህነት አሊያም ጅልነት ነው። ችግር ላይ ባሉበት ወቅት የሱዳንን ሉዓላዊ ግዛት መያዝ ተገቢ አይደለም። ነገር ግን ችግር ላይ መሆናችንን አውቀው የያዙትን የኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ማስመለስ ግን መብትና ተገቢ ነው። በእርግጥ ሃሳቤ ምክንያታዊ ቢሆንም ቀናነት የጎደለው ሊመስል ይችላል። ይሁን እንጂ እነሱም ቀናነት ቢኖራቸው ኖሮ ኢትዮጵያ ራሷን መከላከል የማትችልበትን አጋጣሚ ጠብቀው፣ ከቅርብና ከሩቅ ጠላቶቻችን ጋር ተመሳጥረው መሬታችንን አይዙም ነበር። ከያዙ ደግሞ አሁን ያለውን አጋጣሚ በመጠቀም መሬታችንን ማስመለስ ይኖርብናል። ይህን አለማድረግ ግን ከጅልነት አልፎ እንደ ክህደት ይቆጠራል!


6.5K viewsSeyoum Teshome, 15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 20:04:31
የዐቃቤ ሕጉ ሹሙ የቅርብ ቤተሰብ የሆኑት አቶ ፍቅረ ሥላሴን ፖሊስ ሀሙስ ሚያዝያ 5 ቀን 2015 ዓ/ም ፖሊስ በሙስና ጠርጥሪያቸዋለሁ በሚል በቁጥጥር ሥር እንዳዋላቸው ማረጋገጥ ተችሏል። እንደ ታማኝ ምንጮቻችን ጥቆማ ከሆነ በሙስና (በሌብነት) የተጠረጠሩት የዐቃቤ ሕግ ሹሙ አቶ ፍቃዱ፤ የባለቤታቸውን ወንድም ለማስፈታት ከፍተኛ ገንዘብ ለመክፈል ያደረጉት ሙከራና የድርድር ጥረት ያልተሳካ መሆኑን ገልጸው፤ ከፍተኛ ባለሥልጣኑም በቅርቡ ከሓላፊነታቸው እንደሚነሱና በቁጥጥር ሥር ውለው ለሕግ እንደሚቀርቡ አረጋግጠዋል።

ፍትህ ሚኒስቴር ሐሙስ ዕለት ባወጣው መግለጫ ከምርጫ ጋር በተያያዘ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ለሙስና መጋለጡንና በዚህ ድርጊት ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ ሓላፊዎችና ግለሰቦች በቅርቡ ተጠያቂ እንደሚሆኑ መግለጹ አይዘነጋም።

6.1K viewsSeyoum Teshome, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 22:35:33 አምና እና ካቻምና ብለነው ብለነው የተውነው ነገር ዘንድሮ ለምን የግጭት መንስኤ እንደሆነ አልገባኝም።

6.5K viewsSeyoum Teshome, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ