Get Mystery Box with random crypto!

Seyoum Teshome

የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome S
የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome
የሰርጥ አድራሻ: @realseyoum
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-11-22 16:31:33

13.3K viewsSeyoum Teshome, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-21 01:19:49 https://www.youtube.com/live/e18D8QlqVi4?si=iqMbQfHrtA0JamDY
12.7K viewsSeyoum Teshome, 22:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-11 18:03:55 https://www.youtube.com/live/c6HQbvI39bs?si=g6Yc-DjiTt5Sq98E
14.9K viewsSeyoum Teshome, 15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-10 20:10:12
At last....
13.2K viewsSeyoum Teshome, 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-20 20:07:45

12.8K viewsSeyoum Teshome, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-18 18:16:12

13.4K viewsSeyoum Teshome, 15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-11 16:25:55 Watch "ለአማራ እና ፋኖ ከቄሮ ማስጠንቀቂያ ጀርባ | ፕሬዝዳንቷ አብይን ተቃወሙ አፈነገጡ ? ፈፅሞ አስቤውም ገምቼውም የማለውቀውን ነገር ነው የፈፀሙ" on YouTube

13.8K viewsSeyoum Teshome, 13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 00:38:49 ፓስፓርትን በተመለከተ የተከፈቱ ሀሰተኛ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የኢፕድ መረጃ ማጣሪያ ዳሰሳ አድርጓል

በአጭበርባሪዎቹ ላይ ርምጃ እየተወሰደ መሆኑንም አረጋግጠናል
***
ሰሞኑን ለኢፕድ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ከሚደርሱት የመረጃዎችን አጣሩልን ጥቆማዎች መካከል ከፓስፓርት አገልግሎት ጋር በተያያዘ የተከፈቱ የቴሌግራም አካውንቶችን የተመለከተው ይገኝበታል።

በኢሜግሬሽን እና ዜግነንት አገልግሎት ስም እና በሚሰጠው አገልግሎት ዙሪያ የተከፈቱ እና በዚያ በመጠቀም ተገልጋዩ ላይ መደናገርና የገንዘብ ማጭበርበር የሚፈጽሙ ሀሰተኛ ገጾች እንዳሉ ማረጋገጥ ተችሏል።

ብዙዎቹ በርካታ ተከታይ ያላቸው በተቋሙ ስም የተከፈቱና ፓስፓርት እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በተመለከተ መስፈርቶችን በመጥቀስ ገንዘብ የሚጠይቁ መሆናቸውን የኢፕድ መረጃ ማጣሪያ አረጋግጧል።

የኢፕድ መረጃ ማጣሪያ ያነጋገራቸው የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት በተቋማቸው ስም በርካታ ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናሎች ተከፍተው ህብረተሰቡን በማጭበርበር ላይ መሆናቸውን እናውቃለን፤ በዚህ ማጭበርበር ላይ የተሳተፉ ግለሰቦች ላይም ሕጋዊ ርምጃ ወስደናል ብለዋል።

በቀጣይም መሥሪያ ቤታቸው ይህንኑ ተግባሩን አጠናክሮ ይቀጥላል ያሉት ወ/ሮ ሰላማዊት፤ ኅብረተሰቡም ይህንን ተገንዝቦ ሕጋዊውን መንገድ እና በተቋሙ ትክከለኛ የቴሌግራም ቻናል ላይ የሚለቀቀውን መረጃ ብቻ እንዲከታተል አሳስበዋል።

ትክክለኛው የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎች ሊንክ ከታች ተያይዟል።

https://t.me/IcsEthiopiaOfficial

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=887563862734676&id=100044432109537&mibextid=Nif5oz
12.6K viewsSeyoum Teshome, 21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 00:13:57
ከምሬ ነው
15.4K viewsSeyoum Teshome, 21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-11 17:28:46
እነዚህ ሰዎች የሚናገሩትን ያውቃሉ! ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ሆነ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት የሚናገሩትን ጠንቅቀው ያውቃሉ። ቂምና ጥላቻ የሚነዙት ባለማወቅ ተሳስተው አሊያም በስሜት ተገፋፍተው አይደለም። ከዚያ ይልቅ አውቀው እና አቅደው፣ "ስለ ማን ምን ብናገር የትና መቼ ምን ሊከሰት ይችላል?" የሚለውን አውጥተው እና አውርደው፣ ለክፋትና ተንኮልን ዕቅድ እና ግብ አስቀምጠው፣ ለዚሁ ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት ተመድቦላቸው የሚሰሩ ባንዳዎች ናቸው።

ባንዳነት የአመለካከት ልዩነት ወይም የፖለቲካ አቋም አይደለም። ባንዳነት ተወልደው ባደጉበት ማህብረሰብ ላይ ሸርና አሻጥር የሚፈፀምበት በምድር ላይ እጅግ የከፋ ሰይጣናዊ ተግባር ነው። ባንዳዎች ከዘር ዘር የሚተላለፍ የክህደት በሽታ ነው።

ሺ/አ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ የአማራ ህዝብን በችጋር የፈጀ፣ በተራበ ህዝብ ስም የተሰበሰበውን 300 ሺህ ዶላር ዘርፎ የሸሸ፣ አሁን ደግሞ የአማራን ህዝብ በጦርነት ለማጫረስ ቆርጦ የተነሳ፣ ባንዳ የባንዳ ልጅ፣ ዘር አጥፊ ወንጀለኛ ነው። የሚናገረው እና የሚያደርገው ነገር በሙሉ ከዚህ አንፃር መታየትና ለፍርድ መቅረብ ያለበት የደም ነጋዴ ነው!
14.7K viewsSeyoum Teshome, edited  14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ