Get Mystery Box with random crypto!

Seyoum Teshome

የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome S
ርዕሶች ከሰርጥ:
Tikvahethiopiafamilymekelle
የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome
ርዕሶች ከሰርጥ:
Tikvahethiopiafamilymekelle
የሰርጥ አድራሻ: @realseyoum
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.68K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 82

2022-07-21 18:11:25
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ!

የኃይት ኃውስ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ ፕሬዝዳንቱ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን አስታውቋል ።
4.4K viewsSeyoum Teshome, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 16:54:47 Watch "የአቶ ሽመልስ እና ታዬ ደንደአ የጨፌው ፍጥጫ | አቶ ሽመልስ እና ሸኔ ተጠሪነታቸው ለ አልሲሲ ወይስ ለኢትዮጵያ? | ሱማሊያን በመጠቀም ኢትዮጵያን ማተራመስ" on YouTube


5.3K viewsSeyoum Teshome, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:07:47 Watch "ቀጣዩ የፖለቲካ ሴራ በኢትዮጵያ | ጠ/ሚ አብይ ዘምተዋል ? ጅጅጋ ወይስ ወለጋ ? | ቀጣዩ የግጭት ቀጠና ታወቀ ማስረጃው ይፋ ወጣ" on YouTube


4.9K viewsSeyoum Teshome, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 16:06:37 Watch "የበቀለ ገርባ ዶ/ር ደሳለኝ እና CIA ሚስጥራዊ ግንኙነት | ከአትሌቶቻችን አሸናፊነት ጀርባ ያለው ቁልፍ ጉዳይ | በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ጦርነት ይነሳል" on YouTube


3.7K viewsSeyoum Teshome, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:29:24
ቀጭን ሚስጥራዊ መረጃ!
================
"ጠቅላይ ሚኒስትሩ የት ጠፉ?" በሚል ልጠይቃችሁ በሙሉ ምላሽ የምትሆን አንዲት ቀጭን ሚስጥራዊ መረጃ ደርሳኛለች! ይኸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደ ልማዳቸው ወደ ግንባር ዘምተዋል። የወያኔን እብሪት ባስተነፈሱበት ክንዳቸው ሸኔ ላይ ለመድገም ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በመዝመት በሽብርተኛው ቡድን ላይ የሚካሄደውን ልዩ ኦፕሬሽን በመምራት ላይ እንደሚገኙ ቅርበት ካላቸው ምንጮች የደረሰኝ መረጃ ያስረዳል። አብቺ እንደ ልማዱ ኦፕሬሽኑን በድል አጠናቅቆ እንዲመጣ እንመኛለን
6.5K viewsSeyoum Teshome, 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 13:17:05

2.5K viewsSeyoum Teshome, 10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:59:20
5.6K viewsSeyoum Teshome, 19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 21:34:18
5.7K viewsSeyoum Teshome, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 21:34:17 // እኔም በበኩሌ በወልቃይት ጠገዴ የቃብትያ መንገድ ልማት የበኩሌን አሻራ አኖራለሁ //
---- አለም አምባቸው
1,000,000 ብር
የእለቱን ሪከርድ ሰብራዋለች !!
5.6K viewsSeyoum Teshome, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 18:21:00 #NoMore
#NoMore_Imperialism
#NoMore_Neocolonialism
#NoMore_Intervention
#NoMore_FakeNews
#NoMore_WarMongering
#NoMore_Racism
#NoMore_WhiteSupremacy
#NoMore_GunViolence
#NoMore_EthnicViolence
#NoMore_CovertOperations
#NoMore @CIA @CNN @BBC @nytimes @AP @AFP @AJEnglish https://t.co/SGXgihFIXQ
6.7K viewsSeyoum Teshome, 15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ