Get Mystery Box with random crypto!

Seyoum Teshome

የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome S
ርዕሶች ከሰርጥ:
Tikvahethiopiafamilymekelle
የቴሌግራም ቻናል አርማ realseyoum — Seyoum Teshome
ርዕሶች ከሰርጥ:
Tikvahethiopiafamilymekelle
የሰርጥ አድራሻ: @realseyoum
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.68K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-04 17:00:33
በዚህ የተቀደሰ ተግባር ተሳታፊ በመሆን የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታበረክቱ እማፀናችኋለሁ። የፊታችን የካቲት 26/2015 ለመቄዶንያ $1,000,000 ዶላር ድጋፍ ለማሰባሰብ ተወዳጁ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በዶንኪቲዩብ ላይ የተለመደውን አስደናቂ ዝግጅት ያቀርባል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
6.2K viewsSeyoum Teshome, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 01:24:22
7.6K viewsSeyoum Teshome, 22:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 20:54:02 You must join us here right now!
https://twitter.com/i/spaces/1mnxeREbgwEKX
8.5K viewsSeyoum Teshome, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:36:14
ይሄ ፖሊስ ተብዬ በአስቸኳይ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት። ማንነቱን የምታውቁ ጠቁሙ።
8.3K viewsSeyoum Teshome, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:22:26
_ሌብነት አሁንም የስርዓቱ አደጋ ነው__ - አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ _ነፃ ሃሳብ ክፍል 2
8.8K viewsSeyoum Teshome, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 18:35:14
_ሌብነት አሁንም የስርዓቱ አደጋ ነው__ - አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ _ነፃ ሃሳብ ክፍል 1
8.9K viewsSeyoum Teshome, 15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 18:11:44

8.8K viewsSeyoum Teshome, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 18:11:25

8.4K viewsSeyoum Teshome, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 00:05:50
ጣሊያኖቹ በምኒልክ መሸነፋቸው በታወቀ ጊዜ የአውሮፓ ሚዲያዎች አለምን ለማሳሳት ብዙ ጥረዋል።ከጥረቶቹ መካከል ምኒልክን ነጭ አድርገው መዘገባቸው አንዱ ነበር።በወቅቱ
"ነጮች በጥቁር ተሸነፉ" ብሎ ወሬ ከውርደቶች ሁሉ አንገት የሚያስደፋው ውርደት እሱ ስለነበረ!
504 viewsSeyoum Teshome, 21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 22:34:43
የአፄ ሚኒሊክን አመራር ብቃት ለማድነቅ ወታደራዊ ትምህርት እና ዕውቀት ያስፈልጋል። የአፄ ሚኒሊክን አመራር ብቃት ለማጣጣል በጎሰኝነት መደንዘዝ እና መደንቆር ያስፈልጋል። ጄ/ል ካሳዬ ጨመዳ ለውትድርና ትምህርት አሜሪካ ድረስ ሄደው ስለ አፄ ሚኒሊክ የአመራር ብቃት ተምረው መጥተዋል። በወታደራዊ ትምህርት የቀሰሙትን ዕውቀት እንዲህ ይናገራሉ።
2.2K viewsSeyoum Teshome, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ