Get Mystery Box with random crypto!

ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት

የቴሌግራም ቻናል አርማ rayyohanes20 — ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት
የቴሌግራም ቻናል አርማ rayyohanes20 — ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት
የሰርጥ አድራሻ: @rayyohanes20
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.68K
የሰርጥ መግለጫ

Biruk: የቻናሉ አላማ፦
ውድ ወገኖች የአንዲቷ የኢትዮጵያ ልጆች በተለይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በተለያዩ የአለም ክፍሎች ተበትናቹ የምትገኙ የዚህ ቻናል አዲስ ገቢ የሆናችሁ ይህ ቻናል አላማውን ለማታውቁ፦ አላማው ለብዙህ አመታት ተደብቆ የቆየ የአለም የመጨረሻ እጣፈንታ እንዲሁም የኛ ምስኪን ሃገር የወደፊት ማለትም እጅግ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የሚከሰት የኢትዮጵያ ትንሳኤ መድረሱን የሚያረጋግጥ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-02 09:36:51
2.3K viewsBiruk, 06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 09:59:57
2.3K viewsBiruk, 06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 06:06:38
2.9K viewsBiruk, 03:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 09:51:01 የእህታችን ወለተ ማርያም እጹብ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ==አዲስአበባ
18/9/2015

በጽዋ ማህበራችን ውስጥ ከተደረጉ አስደናቂ የቅድስት ሥላሴ ተዓምር አንዱ
2.7K viewsBiruk, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 20:59:50 ተፃፈ በስርጉተ ገብርኤል
ከሲዊዘርላንድ
17/9/2015
2.2K viewsBiruk, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 20:21:09 የእህታችን ስርጉተ ገብርኤል እጹብ ድንቅ ምስክርነት
ከሲዊዘርላንድ
17/9/2015

እንግዲህ ከጠረጋው ቁጣ ማን ይተርፋል? ማንስ ወደትንሣኤው ዘመን ይሻገራል? 
ግልጽ ነው ደግሜ እላለሁ ለአውሬው ያልሰገደ ምልክቱንም ያልወሰደ ያላመለከ ተሻጋሪ ነው። ኃብትንም 
እውቀትንም ጉልበትንም ማምለክ ሌላው የአውሬው አምልኮትም እንደሆነ እንወቅ።

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ
2.2K viewsBiruk, edited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 20:19:55 የእህታችን ወለተ ተክለሃይማኖት እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ== ባህር ዳር
17/09/2015 ዓ.ም

ለሁሉም እንደመንገዱና እንደቅን ልቡናው ስለሚፈርድ የሚያምናቸውን የወደዳቸውን ያከበራቸውን ልጆቹን
ሲያነግሥ ሁሉም በየዕጣ ክፍሉ ይቆማል። በዚህ ጉዳይ ከዚህ የዘለለ ሊባል የሚችል ነገር የለም ሁሉንም
የሚለየው የልዑል ቅን ፍርድ ብቻ ስለሆነ!

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ስድስት የተወሰደ
1.7K viewsBiruk, 17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 20:18:39 የእህታችን ወለተ ቂርቆስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ== ባህር ዳር
17/09/2015 ዓ.ም


ግን ዛሬ ልናበሥራችሁ እንወዳሰን መጪው ዘመን የእኛ መሆኑን በመቃብራችሁ
ላይ ታላቂቱ ኢትዮጵያና ተዋሕዶ እምነቷ በመላው ዓለምም ጸንቶ እንደሚቆም እወቁ! አዋጁም ይህንኑ
ሊያበስርና ሊገል የታወጀውንም ሕግጋት ሊያጸና እጅግ ብዙዎች ጠላቶቻችን ከምድረ ገጽ ሊጠራርግ በታላቅ
የእሳት ማዕበልና ጎርፍ ተጭኖ መጥቶልሃል።

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ስድስት የተወሰደ
1.5K viewsBiruk, 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 20:17:48 የወንድማችን ወልደ ሰንበት እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ == ቁጫ
17/9/2015

የኛ ጉልበት የሚመነጨው 
ከሥላሴ ከመለኮት ነው። ጉልበታችን ኃይላችን ልዑልና ድንግል ናቸው። አንተንም የጨለማውን ኃይል 
መላውን ፍጥረት የፈጠሩ ያስገኙ ራሳቸው ናቸው። ፈቃዳቸው በሞላ ጊዜ ቅን ፍርዳቸው በተገለጠ ጊዜ ምን 
እንደምትሆን ታየዋለህ ከነቅራቅንቦህ ትቀበራለህ።

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ
1.4K viewsBiruk, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 20:06:53 የወንድማችን ኃይለ ማርያም እጹብ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ== ባህር ዳር
17/09/2015 ዓ.ም

በመላው ዓለም ባሉ ሁሉም አገሮች ላይ በብዙ መቶ እጥፍ የሚበልጥ በፈርዖንና በግብፅ ሕዝብ ላይ
የነገሠው ሞት ዛሬም ባለው መላው የሰው ዘር ላይ ይነግሣል። ሞት የማይነግሥበት አንድም ቤት፣ ስፍራና
ቦታ የለም። በግንባሩ ላይ ምልክት ካለውና በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በተሠጠው መመሪያ
መሠረት ምልክቱን የሚጠቀሙ ከኛ ዘንድ የተመዘገቡ እኛ ባንመዘግባቸውም በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
በየባእታቸው የተመዘገቡ ለአገልግሎት መታወቂያ የወሰዱ በጥቅሉ በእኛ ወገኖች ከተሰበሰቡ ካልሆነ በስተቀር
ከሞት ጋር የማይገናኝ የለም።

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ (የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተወሰደ)
1.8K viewsBiruk, 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ