Get Mystery Box with random crypto!

የእህታችን ወለተ ተክለሃይማኖት እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ== ባህር ዳር 1 | ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት

የእህታችን ወለተ ተክለሃይማኖት እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ== ባህር ዳር
17/09/2015 ዓ.ም

ለሁሉም እንደመንገዱና እንደቅን ልቡናው ስለሚፈርድ የሚያምናቸውን የወደዳቸውን ያከበራቸውን ልጆቹን
ሲያነግሥ ሁሉም በየዕጣ ክፍሉ ይቆማል። በዚህ ጉዳይ ከዚህ የዘለለ ሊባል የሚችል ነገር የለም ሁሉንም
የሚለየው የልዑል ቅን ፍርድ ብቻ ስለሆነ!

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ስድስት የተወሰደ