Get Mystery Box with random crypto!

የእህታችን ስርጉተ ገብርኤል እጹብ ድንቅ ምስክርነት ከሲዊዘርላንድ 17/9/2015 እንግዲህ | ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት

የእህታችን ስርጉተ ገብርኤል እጹብ ድንቅ ምስክርነት
ከሲዊዘርላንድ
17/9/2015

እንግዲህ ከጠረጋው ቁጣ ማን ይተርፋል? ማንስ ወደትንሣኤው ዘመን ይሻገራል? 
ግልጽ ነው ደግሜ እላለሁ ለአውሬው ያልሰገደ ምልክቱንም ያልወሰደ ያላመለከ ተሻጋሪ ነው። ኃብትንም 
እውቀትንም ጉልበትንም ማምለክ ሌላው የአውሬው አምልኮትም እንደሆነ እንወቅ።

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ