የወንድማችን ወልደ ሰንበት እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ == ቁጫ 17/9/2015 የኛ ጉልበት የሚመነጨው ከሥላሴ ከመለኮት ነው። ጉልበታችን ኃይላችን ልዑልና ድንግል ናቸው። አንተንም የጨለማውን ኃይል መላውን ፍጥረት የፈጠሩ ያስገኙ ራሳቸው ናቸው። ፈቃዳቸው በሞላ ጊዜ ቅን ፍርዳቸው በተገለጠ ጊዜ ምን እንደምትሆን ታየዋለህ ከነቅራቅንቦህ ትቀበራለህ። ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ 1.4K viewsBiruk, 17:17