Get Mystery Box with random crypto!

የወንድማችን ኃይለ ማርያም እጹብ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ== ባህር ዳር 17/09 | ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት

የወንድማችን ኃይለ ማርያም እጹብ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ== ባህር ዳር
17/09/2015 ዓ.ም

በመላው ዓለም ባሉ ሁሉም አገሮች ላይ በብዙ መቶ እጥፍ የሚበልጥ በፈርዖንና በግብፅ ሕዝብ ላይ
የነገሠው ሞት ዛሬም ባለው መላው የሰው ዘር ላይ ይነግሣል። ሞት የማይነግሥበት አንድም ቤት፣ ስፍራና
ቦታ የለም። በግንባሩ ላይ ምልክት ካለውና በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በተሠጠው መመሪያ
መሠረት ምልክቱን የሚጠቀሙ ከኛ ዘንድ የተመዘገቡ እኛ ባንመዘግባቸውም በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
በየባእታቸው የተመዘገቡ ለአገልግሎት መታወቂያ የወሰዱ በጥቅሉ በእኛ ወገኖች ከተሰበሰቡ ካልሆነ በስተቀር
ከሞት ጋር የማይገናኝ የለም።

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ (የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተወሰደ)