Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

የሰርጥ አድራሻ: @ortodoxtewahedo
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 47.96K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ።
‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ››
ት.ኢሳ 58÷3
https://youtu.be/csxxAMGtC4I
ለመቀላቀል
http://t.me/ortodoxtewahedo

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-28 22:25:16


እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አምታዊ በ ዓል አደረሰን:: ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ ወጣሁት ዳገቱን ድንግል ማርያም ባንቺ ምልጃ አለፍኩት ዳገቱን::

#መልካም እለተ

@ortodoxtewahedo

..
2.8K views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 05:53:40
@ortodoxtewahedo
2.7K viewsedited  02:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 05:51:44
መ ን በ ረ መ ን ግ ስ ት መ ድ ኀ ኔ ዓ ለ ም ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ጎ ን ደ ር

ዳ ግ መ ት ን ሳ ዔ

@ortodoxtewahedo
2.6K viewsedited  02:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 11:36:06


#እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰብያ በዓል እደረሳቹ አደረሰን::

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo

3.2K views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 11:18:54
እግዚአብሔር አምላክ ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶምና ገሞራ በሆን ነበር።

"አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አመ ይሰደድ እም ገነት።"

"ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ"

+ ቅዳሴ ማርያም +

" የመዳን ምክንዪት የሆነው ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ የእስት ጎርፍ ሁሉን ባሰጠመን ነበር ። "

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

#ኪዳነ ምህረት 16

@ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo
4.1K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 11:18:53
"እስመ ትቤ ለዓለም አሐንጽ ምሕረተ
በሰማይ ጸንዓ ጽድቅከ
ኪዳነ ተካየድኩ ምስለ ኅሩይንየ።"
            -መዝሙር 88፥2-4

"እንዲህ ብለሃልና። ምሕረት ለዘላለም ይመሠረታል፥ እውነትህም በሰማይ ይጸናል።
ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ፥"
        
         -መዝሙር 88(89)፥2-4

እንኳን አደረሰን አደረሳቹ

@ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo
3.2K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 11:18:53
"ምድር ሁሉ በቁጣው ደመና ስትጋረድ የምህረት ኪዳን ቀስት ሆነሽ በመካከል የቆምሽ ድንግል ሆይ ፀጋውንና ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን ።"



@ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo
2.7K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 11:18:53
16

እንጦጦ ሀመረኖህ ኪዳነ ምህረት

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
3.0K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 03:29:55


"ወዮ ይኽች ዕለት አብ የቀደሳት ወልድ የባረካት መንፈስ ቅዱስ ከፍ ከፍ ያደረጋት ናት፡፡

በእርሷ ደስ ይበለን፡፡ በእርሷም ኃሤትን እናድርግ ትከብሩባት ዘንድ አክብሯት!

ዘመን ወር ለመባል በእርሷ የታወቃችኹ ሌሎች ዕለታት ኾይ የበዓላትን በኩር ኑ አመስግኗት ይኽችውም የከበረች ሰንበተ ክርስቲያን ናት፡፡"

ቅዳሴ አትናቴዎስ

ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo

2.4K views00:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 03:27:58
#ሰንበተ ክርስትያን

እሑድ ማለት"አሐደ" ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ሲኾን ትርጉሙ የመጀመሪያ እንደማለት ነው። ይኽች ዕለት በመጽሐፍ ቅዱስ "ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን " በመባል ትታወቃለች።

ዮሐንስም በራዕዩ "የጌታ ቀን" ያላት ናት
(ራዕይ 1፥10)

ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ "ዕለተ እግዚአብሔር" የሚላት ዕለተ እሑድ ናት።

መልካም ዕለተ ሰንበት ይኹንልን

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
2.0K views00:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ