Get Mystery Box with random crypto!

Nigat Inspire

የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire
የሰርጥ አድራሻ: @nigatinspire
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

"ከባዱ ነገር ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ" ሰው ሁን ወዳጄ
ለማስታወቂያ ስራ @NigatInspireowner
All rights riserved
በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
በዩትዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCMLm1LxTzRKUAUcizLlfL0A
በፌስቡክ
© 2011 ጳጉሜ 3!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-08-27 20:16:21 ​​ የምትወደውን ሰዉ ስታይ
ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል

ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ
በል ጥንካሬህን ይመለከታል

ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል

የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ
ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል

Share
Comment
@NigatInspire
3.0K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:52:04 አዲስ ቪዲዮ በዩትዩብ ቻናላችን
ዛሬውኑ ወስን መታየት ያለበት ቪዲዮ






3.5K viewsDawit, 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:51:49 ​​<<ለ 7 ቢሊየን ሰው 1 ፀሀይ ነው የምትወጣው እንጂ ለሁሉም የተለያየ ፀሀይ አትወጣም
ፀሀይ ስራዋ መውጣት ነው መሞቅ ያንተ ፋንታ ነው፡፡
አንዳንዶች ፀሀይን በአግባቡ ሞቀዋት ስታይ ለኔ ጨልሞ እንዴት ለነሱ #ፀሀይ ሆነ አትበል እነሱ የተሳካላቸው ከፀሀይዋ አወጣጥ ሳይሆን ከቆሙበት ቦታ ነው፡፡

አዲሷ ፀሀይ አዲስ #እድል ... አዲስ #ተስፋ... አዲስ ስኬት ይዛ በማለዳው ህይወትህን ልታሞቀው ስትወጣ አንተ ዛሬም በትላንት መጥፎ ታሪክህ በእንባ ጥላ ተጠልለህ ሳታሞቅህ ዜናዋን ሳታበስርህ ትገባለች፡፡

ለሁሉም አንድ ፀሀይ ነው የምትወጣው ዛሬም በፍቅር ከመኝታህ ተነስ በፍቅር ውጣ የዛሬዋ ፀሀይ ያንተም ናትና በተስፋ ሙቃት

Share
Comment
@NigatInspire
@NigatInspire
3.2K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 20:39:12 ለዛሬ የደረስከው በምክንያት ነው፤ የትላንት እስረኛ መሆን አቁም፤ መጀመር ያለብህን ከዜሮም ቢሆን ጀምር፤ መቀጠል ያለብህን ካቆምክበት ቀጥል። _ ወዳጄ አብዝተህ በመጨነቅ ምንም አትፈጥርም፤ ተነስና ያሰብከውን ጀምር!

Share
Comment

@NigatInspire
5.2K viewsDawit, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 20:33:10 ራስህን መዋሸት የምታቆመው መች ነው?

ማንያዘዋል እሸቱ


Share
Comment
@NigatInspire
4.7K viewsDawit, edited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 20:23:07 ​​ህይወት እንድታዝንና እንድታለቅስ መቶ ምክንያቶች ስትደረድርልህ አንተ ደሞ ለመደሰትና ለመሳቅ መቶሺህ ምክንያቶች እንዳሉህ ዘርዝርላት።

ደስ የሚል ምሽት ተመኘንላችሁ!!

Share
Comment
@NigatInspire
5.3K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 21:25:17 እነዚህን 5 ነገሮች አሁኑን አቁሙ

ማንያዘዋል እሸቱ

Share
Comment
@NigatInspire
5.5K viewsDawit, edited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 20:38:29 ​​በህይወታችን ትዕግስተኛ መሆን ከቻልን የምንፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን ጠብቀው ወደእኛ ይመጣሉ፡፡

በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትዕግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፤ ያ ጊዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡ መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡

"ትዕግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"

Share
Comment
@NigatInspire
5.2K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:19:27 ​​አንተ ደስተኛ እንድትሆን የግድ የምትፈልገው ሁሉ መሳካት የለበትም። ቀንህን ማሳመር ከፈለክ እጅህ ላይ ስላለው ነገር በጎ ነገር አስብ፤ አቅም አለህ፣ ወጣት ነህ፣ ብዙ ነገር መቀየር ትችላለህ ከሁሉ በላይ ደግሞ እየተነፈስክ ነው!

በዚህ አለም አንዳንድ ነገሮች የጎደሉህ ቀን ነው እንደነበሩህ ራሱ የምታውቀው፤ ለምሳሌ ስትታመም ነው ለካ ጤነኛ መሆን ወሳኝ ነገር እንደሆነ የሚገባህ። ምርጡ ሰው የተሰጠህን ተመልከትና ህይወትህን አሳምረው!

Share
Comment
@NigatInspire
5.7K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 22:19:54
እንኳን አደረሳችሁ!!

@NigatInspire
@NigatInspire
6.8K viewsDawit, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ