Get Mystery Box with random crypto!

Nigat Inspire

የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire
የሰርጥ አድራሻ: @nigatinspire
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

"ከባዱ ነገር ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ" ሰው ሁን ወዳጄ
ለማስታወቂያ ስራ @NigatInspireowner
All rights riserved
በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
በዩትዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCMLm1LxTzRKUAUcizLlfL0A
በፌስቡክ
© 2011 ጳጉሜ 3!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-07-07 21:39:57 በቅርጫ ኳስ ጨዋታ ዘመኔ 9 ሺህ ኳሶችን ሞክሬ ስቼአለሁ፡፡ 300 ውድድሮችን ተሸንፌአለሁ፡፡ ባስቆጥረው ቡድኔን ለዋንጫ የሚያበቃውን ኳስ እንድወረውር አምነው ሰጥተውኝ ስቼ አውቃለሁ፡፡ በሕይወቴ ደግሜና ደጋግሜ ወድቄአለሁ፡፡ ለዚህ ነው ስኬታማ የሆንኩት።

ማይክል ጆርዳን

መልካም ምሽት

Share
Comment
@NigatInspire
5.5K viewsDawit, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:48:43
' ብርሃን ያጋለጠውን ብቻ የምታይ ከሆነና በድምፅ የተነገረን ብቻ የምትሰማ ከሆነ አንተ ማየትም ሆነ መስማት ተስኖሃል !

ካህሊል ጂብራን


If you can only see the light and hear only what is said ,you cannot see or hear .

k. Gibran

@NigatInspire
መልካም ቀን
5.5K viewsDawit, 10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:34:55
ፍቅር ነፍስህን ከተደበቀችበት ቦታ እንድትወጣ ያደርጋታል። — ዞራ ኔለ ሐርስተን

...
@Nigatinspire
7.8K viewsDawit, 17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 21:01:20
#በቃ
#ቀይ_አሻራ
#የዜግነት_ክብር

@NigatInspire
10.3K viewsDawit, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 21:26:22
10.9K viewsDawit, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 20:37:14 አነቃቂ እንዲሁም ህይወት የሚለውጡ መልዕክት ለሚፈልጉ በሙሉ ሊንኩን ይጋብዙልን

https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
9.9K viewsDawit, 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 20:31:13
ሕይወታችንን ሙሉ ያለነጻነት ከመኖር፤ ለነፃነት እየተፋለሙ መሞት ይሻላል። — ቦብ ማርሌ

Share
Comment
@NigatInspire
9.7K viewsDawit, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 20:29:56
“ሰው ሲቸግረው ልብሱን፣ የቤቱን ዕቃ፣ ኩላሊቱንም ሳይቀር ሊሸጥ ይችላል፡፡ ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው፡፡”

[ ዶ/ር ምህረት ደበበ ]

Share
Comment
@NigatInspire
8.4K viewsDawit, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ